• English
  • Español
  • Oromoo
  • Soomaali
  • Tagalog
  • Tiếng Việt
  • Русский
  • Українська
  • العربية
  • ትግርኛ
  • አማርኛ
  • 中文(简体)
  • 中文(繁體)
  • 한국어
ይህንን ማመልከቻ ለመሙላት እርዳታ የሚያስፈልግዎ ከሆነ ወይም ይህንን የዳሰሳ ጥናት በሌላ ቋንቋ መሙላት የሚመርጡ ከሆነ፣ እባክዎ ወደ HaveASay@kingcounty.gov ኢሚይል ያድርጉ ወይም ወደ (206) 263-9768 ይደውሉ።

የኪንግ ካውንቲ Transit Advisory Commission (TAC) ላይ ስላሳዩት ፍላጎት እናመሰግናለን። የ TAC ሚና የ Metro ሰራተኛ አባላት እና ዋና ሃላፊዎችን፣ የ King County ህግ አስፈፃሚ እና ምክር ቤት፣ የአካባቢ ባለስልጣኖች፣ እና ከትራንዚት ፖሊሲ ጉዳዮች ጋር ተያያዥነት ያላቸው የትራንስፖርት ቦርዶች፣ ፕሮጀክቶችን እና ፕሮግራሞችን በተመለከተ ማማከር ነው። ለተጨማሪ መረጃ እባክዎ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ።

TAC ከዘጠኙ የ King County ምክር ቤት ዲስትሪክቶች በተወጣጡ የማህበረሰብ አባላት በበጎ ፍቃደኝነት ላይ የተመሰረተ ኮሚሽን ነው (የዲስትሪክቱን ካርታ ይመልከቱ)። እያንዳንዱ አባል በ County ህግ አስፈፃሚ የሚሾም ሲሆን በካውንቲው ምክር ቤት በድምጽ ይጸድቃል። አባልነት የትራንዚት አሽከርካሪዎችን፣ የአሽከርካሪዎች ቤተሰብ አባላትን፣ እና/ወይም የወደፊት ትራንዚት አሽከርካሪዎችን ያጠቃልላል።

በ King County ቦርድ ወይም ኮሚሽን እንዲያገለግሉ የሚመረጡ ግለሰቦች በኪንግ ካውንቲ ቦርድ ወይም ኮሚሽን እንዲያገለግሉ ከተመረጡ በሁለት ሳምንታት ውስጥ የ King County Ethics Program Financial Disclosure Form እንዲያሟሉ ይጠየቃሉ።

እባክዎ ያስተውሉ፦ በዚህ ቅጽ ላይ የቀረበው መረጃ በ Washington State Public Records Act (RCW 42.56.250) ስር በማንኛውም ሰው ነፃ እና ክፍት ምርመራ የሚደረግበት የህዝብ መዝገብ ይሆናል። ሆኖም፣ የአመልካቹን ስም በምንገልጽበት ወቅት፣ የሚከተለው ተሻሻሽሎ የሚቀርብ ይሆናል፦ የአመልካች አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር እና የኢሜል አድራሻ።
የአባላት የጊዜ ቁርጠኝነት እና አስፈላጊ ተግባራት
  • በየወሩ ሶስተኛ ማክሰኞ፣ ከሰዓት ከ 6– 8 ሰዓት በሚደረጉ የ 2-ሰዓት ወርሃዊ ስብሰባዎች ላይ ይሳተፉ።
  • እንደ አስፈላጊነቱ የንዑስ ኮሚቴ ስብሰባዎች ላይ መሳተፍ
  • አመታዊ ግምገማ (ለ 2023 TBD ሰዓት እና ቀን) ላይ መሳተፍ
  • ከ TAC ግንኙነቶች ጋር በኢሜል እና/ወይም በስልክ መገናኘት
የ TAC ስብሰባዎች እስከ ተጨማሪ ማሳወቂያ ድረስ በዙም የሚካሄዱ ይሆናል። አንዴ ደህንነቱ የተጠበቀ ከሆነ፣ በ King Street Center, Seattle ውስጥ በአካል ወደ ሚደረጉ ስብሰባዎች እንመለሳለን።
የመገኛ መረጃ

Question Title

* 1. ስምዎ ማን ነው?

Question Title

* 2. የመገኛ አድራሻዎ ምንድን ነው?

Question Title

* 3. Transit Advisory Commission አባላት የ King County ነዋሪ መሆን ይጠበቅባቸዋል። አካላዊ አድራሻዎ ምንድን ነው? (የቤት እጦት አጋጥሞት ከሆነ ወይም ያልተረጋጋ የመኖሪያ ቤት ሁኔታ ላይ ከሆነ ያሉት፣ እባክዎ የመጨረሻውን የሚታወቅ አድራሻዎን ወይም ደብዳቤ የሚቀበሉበትን የአሁኑ አድራሻዎን ያስገቡ።)

Question Title

* 4. የአደጋ ጊዜ ተጠሪ (አማራጭ)

የግል መረጃ (አማራጭ)

የ King County ቦርዶች እና ኮሚሽኖች የሚያገለግለሉትን ማህበረሰብ የሚያንፀባርቁ መሆናቸውን ለማረጋገጥ የ King County ምክር ቤት እና የኪንግ ካውንቲ ህግ አስፈፃሚ ሁሉንም የኪንግ ካውንቲ ነዋሪዎች ለማካተት እና ለማዳረስ ቁርጠኛ ናቸው። ከዚህ በታች ባለው ክፍል መረጃ መስጠት በፈቃደኝነትዎ ላይ የተመሰረተ ነው ነገር ግን ይህንን ግብ ለማሳካት ይረዳል።

Question Title

* 5. የአሁኑ ቀጣሪዎ

Question Title

* 6. እንዴት ይለያሉ?

ለደህንነትዎ ሲባል በአካል ስናገኝዎ ከ በስብሰባ ላይ በተለያዩ ተውላጠ ስሞች እንድናሳይዎት ከፈለጉ እባክዎ ያሳውቁን።

Question Title

* 7. የትውልድ ጊዜ (እባክዎ እርስዎን የሚመለከተውን የዕድሜ ክልል ይምረጡ)

ተደራሽነት

Question Title

* 8. በ Americans with Disabilities Act እንደተገለጸው አካል ጉዳተኛ ነዎት?

Question Title

* 9. እንደ የበይነ መረብ ስብሰባዎች ወይም የኢሜይል/የስልክ መልእክቶች ባሉ በ TAC እንቅስቃሴዎች ውስጥ በቀላሉ እና በምቾት ለመሳተፍ ምን ያስፈልግዎታል? የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ።

Question Title

* 10. የ TAC አባላት ከ TAC ጋር ተያያዥነት ላላቸው ግንኙነቶች የኢሜይል አድራሻ ተመድቦላቸዋል። እዚህ ኢሜይል አድራሻ ላይ እንዴት ለመድረስ አስበዋል?

Question Title

* 11. የ TAC ስብሰባዎች እስከ ቀጣይ ማሳወቂያ ድረስ በዙም ይሚካሄድ ይሆናል። በበይነ መረብ መስኮት በሚደረጉ ስብሰባዎች ላይ እንዴት ይሳተፋሉ?

Question Title

* 12. በአሁኑ ወቅት የ King County ቅጥረኛ ኖት?

የማመልከቻ ጥያቄዎች

Question Title

* 13. በ King County Transit Advisory Commissionውስጥ ማገልገል ለምን ይፈልጋሉ? ከትራንዚት እና/ወይም ከትራንዚት አሽከርካሪ ጋር ያለዎት ግንኙነት ምንድ ነው?

Question Title

* 14. በ TAC ውስጥ ባለው አገልግሎት ስለ የትኞቹ የትራንዚት ጉዳዮች የበለጠ ለማወቅ ይፈልጋሉ?

Question Title

* 15. TAC ምን ዓይነት የትራንዚት ጉዳዮች ላይ መድረስ አለበት?

Question Title

* 16. ወደ TAC ምን ዓይነት የግል ሙያዊ ልምድ፣ ዳራ፣ ወይም ችሎታ ይዘው ይመጣሉ?

Question Title

* 17. በመደበኛ ስብሰባዎች ላይ ለመገኘት እና ለመሳተፍ እና ከሰራተኞች ጋር በጊዜው ለመገናኘት ቃል መግባት ይችላሉ?

Question Title

* 18. ይህንን ማመልከቻ በማስገባት፣ በዚህ ማመልከቻ ላይ ያቀረብኩት መረጃ እስከ መረዳቴ ድረስ እውነተኛ እና የተሟላ መሆኑን አረጋግጣለሁ።

ይህንን ማመልከቻ መሙላት ለ Transit Advisory Commission ቅጥር ማረጋገጫ አይሰጥም። ማመልከቻዎ ለቅጥር ታሳቢነት ለ King County ህግ አስፈጻሚ እና ለ County ምክር ቤት ይቀርባል።

T