Help City Light Plan for the Future

Over the next 10 years, the demand for electricity in our area is expected to double. We are developing a plan to meet this demand while also being responsive power outages caused by weather, replacing old equipment, and managing rising energy costs.

Thank you for taking the time to share what's important to you to inform planning for our shared energy future.

Español (Spanish) | 正體字 (Chinese, traditional) | 简体中文 (Chinese, simplified) | Tiếng Việt (Vietnamese) | Af-Soomaali (Somali) | 한국어 (Korean) | አማርኛ (Amharic) | Pусский язык (Russian) | 日本語 (Japanese) | ትግርኛ (Tigrinya)  | اَلْعَرَبِيَّةُ (Arabic) | Afaan Oromoo (Oromo) | हिन्दी (Hindi) | Français (French) | Українська мова (Ukrainian)
ለእርስዎ ይበልጥ አስፈላጊ ምንድነው፦ አስተማማኝነት – እኔ በፈለግኩበት በማንኛውም ጊዜ ኤሌክትሪክ ማግኘቴ ለእኔ አስፈላጊ ነው። የዋጋ ተመጣጣኝነት – የኤሌክትሪክ ሂሳቤን ለመክፈል አቅሙ እንዳለኝ ማወቅ ለእኔ አስፈላጊ ነው።(Required.)
ለእርስዎ ይበልጥ አስፈላጊ ምንድነው፦ የዋጋ ተመጣጣኝነት – የኤሌክትሪክ ሂሳቤን ለመክፈል አቅሙ እንዳለኝ ማወቅ ለእኔ አስፈላጊ ነው። የተፈጥሮ አካባቢ ወዳጃዊነት – እኔ የምጠቀምበት ኤሌክትሪክ ሰዎችን ወይም ፕላኔቷን የማይጎዳ መሆኑ ለእኔ አስፈላጊ ነው።(Required.)
ለእርስዎ ይበልጥ አስፈላጊ ምንድነው፦ የተፈጥሮ አካባቢ ወዳጃዊነት – እኔ የምጠቀምበት ኤሌክትሪክ ሰዎችን ወይም ፕላኔቷን የማይጎዳ መሆኑ ለእኔ አስፈላጊ ነው። አስተማማኝነት – እኔ በፈለግኩበት በማንኛውም ጊዜ ኤሌክትሪክ ማግኘቴ ለእኔ አስፈላጊ ነው።(Required.)
እባክዎትን ለወደፊት ከፍተኛ ቅድሚያ ለኤሌክትሪክ የሚሰጡትን በተሻለ የሚያንፀባርቀውን አንድ መግለጫ ይምረጡ፦(Required.)
ለእርስዎ አስተማማኝ ኤሌክትሪሲቲ ማለት ምን ማለት ነው?
የተፈጥሮ አካባቢ ወዳጃዊነት ያለው ኤሌክትሪሲቲ ማለት ለእርስዎ ምንድነው?
የፍላጎት ጥያቄ በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ በእጥፍ ይጨምራል ተብሎ ቢጠበቅ። በእርስዎ ማህበረሰብ ውስጥ የበለጠ ጥቅም ላይ ሲውሉ ለማየት በጣም የሚፈልጓቸው የንፁህ ወይም ታዳሽ የኃይል ምንጮች የትኛው (የትኞቹ) ናቸው?
በእነዚህ የሃይል ምንጮች እርስዎ ፍላጐት ያደረብዎት ለምንድነው? እባክዎትን የእርስዎን ምርጫ(ዎች) ያብራሩ፦
እባክዎን ማንኛውም እኛ የሳትነው ነገር ካለ ወይም እርስዎ ተጨማሪ አስተያየቶች ካሉዎት ከዚህ በታች ያካፍሏቸው።
እባክዎን ማንኛውም እኛ የሳትነው ነገር ካለ ወይም እርስዎ ተጨማሪ አስተያየቶች ካሉዎት ከዚህ በታች ያካፍሏቸው።