Corridor Forward Plan በካውንቲው ሶስት ዋና እሴቶች 1) የማህበረሰብ እኩልነት/ፍትሃዊነት፤ 2) አካባቢያዊ የመቋቋም ችሎታ፤ እና 3) የኢኮኖሚ ጤና ላይ በመመርኮዝ በ I-270 አገናኝ መንገድ ላይ ማህበረሰቦችን ሊያገለግሉ የሚችሉ የትራንዚት አማራጮችን ይገመግማል፡፡ እባክዎን ዕቅድ አውጪዎች እሴቶችዎን እንዲረዱ እና የመጓጓዣ አማራጮችን ቅደም ተከተል እንዲያስይዙ የሚረዳውን ይህንን አጭር የዳሰሳ ጥናት ይውሰዱ።

ስለ Corridor Forward Plan የበለጠ ይወቁ።

Question Title

የመኖሪያ ቦታ እና/ወይም የስራ ቦታ በካውንቲው ውስጥ፡ በተሻለ ሁኔታ የሚገልጽዎት የትኛው መግለጫ ነው?

Question Title

የመኖሪያ ቤት መገኛ ቦታ፡ እርስዎ የሚኖሩበት ማህበረሰብ ወይም ሰፈር ስም እና ዚፕ ኮድ ምንድነው?

Question Title

I270 Corridor Planning area map
የመኖሪያ ቦታ እና/ወይም የስራ ቦታ በአገናኝ መንገዱ ላይ፡
በተሻለ ሁኔታ የሚገልጽዎት የትኛው መግለጫ ነው? እባክዎ ካርታውን ይመልከቱ።

Question Title

የስራ ቦታ፡ የስራ ቦታዎ ማህበረሰብ ወይም ሰፈር ስም እና ዚፕ ኮድ ምንድነው? ዚፕ ኮዱን ካላወቁ በቀላሉ የአከባቢ/ማህበረሰብ ስምን መጻፍ ችግር የለውም፡፡

Question Title

የመኪና ተደራሽነት፡ የመኪና ባለቤት ነዎት ወይም በመደበኛነት ማግኘት ይችላሉ?

T