የአውሮራ፣ ቦውልደር፣ ብሩምፊልድ፣ ዴንቨር፣ ሎንግሞንት ከተሞች እና የቦውልደር ካውንቲ፣ ከአውሮራ የመኖሪያ ቤቶች ባለስልጣን፣ ከዴንቨር የመኖሪያ ቤቶች ባለስልጣን፣ ከቦውልደር የመኖሪያ ቤቶች አጋር፣ ከቦውልደር የመኖሪያ ቤቶች ባለስልጣን እንዲሁም ከሎንግሞንት የመኖሪያ ቤቶች ባለስልጣን ጋር በመሆን የነዋሪዎችን የመኖሪያ ቤቶች ውሳኔዎች እና የኑሮ፣ የስራ ብሎም በክልላቸው ወደ ትምህርት ቤት የመሄድ ልምዳቸውን  አስመልክቶ በተሻለ መልኩ ለመረዳት እንዲቻል ጥናት እያደረጉ ነው።

ይህ ጥናት የምርምሩ አስፈላጊ አካል ነው ። ከድምፅ መስጠት ጉዳይ ወይም ከፖለቲካ ድምፅ ማግኘት ጋር አይገናኝም። ይህን ሞልቶ ለመጨረስ ወደ 15 ደቂቃዎች የተጠጋ ጊዜን እንደሚወስድ ይጠበቃል። ሞልተው ሲጨርሱ የ$100 የቪዛ ስጦታ ካርድ የሚያስገኝ ዕድል ውስጥ መግባት ይችላሉ!
በጥናቱ ለመሳተፍ ምክንያታዊ የሆነ እንዲሟላልዎ የሚጠይቁት ጉዳይ ካለ እባክዎ ጄን ጋርነርን ይጠይቁ፡ jgarner@bbcresearch.com ወይም 303-321-2547 የውስጥ መስመር 236 ላይ ትገኛለች። ለምሳሌ እንዲሟላልዎ የሚጠይቁት ጥናቱን ማየት የተሳንዎት በመሆንዎ ወይም ለማንበብ የሚቸገሩ በመሆንዎ ምክንያት በስልክ እንዲሆን መጠየቅ ሊሆን ይችላል።

Question Title

1. 1.     በክልሉ ያሉ ነዋሪዎችን ከዳር እስከ ዳር ማካተታችንን እርግጠኛ እንድንሆን እባክዎ የት እንደሚኖሩ የሚከተለውን መረጃ ይስጡን። እርስዎ በየትኛው አካባቢ ነው የሚኖሩት?

Question Title

2.      ከሚከተሉት ውስጥ አሁን የሚኖሩበትን የመኖሪያ ቤት ሁኔታ በተሻለ የሚገልጸው የትኛው ነው?

Question Title

3. 1.     አሁን በምን አይነት የመኖሪያ ቤት ነው የሚኖሩት ? 

Question Title

4. 4. በሚኖሩበት ማህበረሰብ አካባቢ ካሉ ቤቶች አሁን ያሉበትን ቤት/አፓርታማ ለመምረጥ በጣም አስፈላጊ የነበሩት ሶስት ምክንያቶች ምን ምን ነበሩ? (በጣም አስፈላጊ የነበሩትን ሶስቱን (3) ይምረጡ)

Question Title

5a. በመኖሪያ ቦታዎ ሁኔታ ወይም በሰፈርዎ ከእነዚህ ውስጥ የትኛው አይነት ችግሮች ገጥሞዎታል? (ያጋጠመዎትን ሁሉንም ይምረጡ)

Question Title

5b. በመኖሪያ ቦታዎ ሁኔታ ወይም በሰፈርዎ ከእነዚህ ውስጥ የትኞቹ ችግሮች ገጥሞዎታል? (ያጋጠመዎትን ሁሉንም ይምረጡ)

Question Title

5c. Dበመኖሪያ ቦታዎ ሁኔታ ወይም በሰፈርዎ ከእነዚህ ውስጥ የትኞቹ ችግሮች ገጥሞዎታል? (ያጋጠመዎትን ሁሉንም ይምረጡ)

Question Title

6. 6. ዕድሉን ቢያገኙ አሁን ካሉበት የመኖሪያ ቤት ወይም አፓርታማ መቀየር ይፈልጋሉ?

Question Title

6a. መልስዎ አዎ የሚለው ከሆነ ለመቀየር ለምን ፈለጉ? (የፈለጉበትን ምክንያቶች በሙሉ ይምረጡ)

Question Title

6b. እስካሁን ለምን አለቀቁም? (በጣም አስፈላጊ ከሆኑት ውስጥ ሶስቱን (3) ይምረጡ)

Question Title

7. ባለፉት አምስት አመታት ውስጥ መልቀቅ ሳይፈልጉ በዴንቨር ሜትሮ አካባቢ ካለ መኖሪያ ቤት ወይም አፓርታማ ለመልቀቅ ተገደው ነበር ?

Question Title

7a. መልስዎ አዎ ከሆነ፣ ለመልቀቅ የተገደዱባቸው ምክንያቶች ምን ነበሩ ?

Question Title

7b. ከየትኛው ከተማ ነው የለቀቁት?

Question Title

7c. ልጆች ካልዎት፣ እርስዎ በመልቀቅዎ ምክንያት ልጆችዎ የሚማሩባቸውን ትምህርት ቤቶች መቀየር የግድ ነበር?

Question Title

8. በአውሮራ፣ ዴንቨር፣ ወይም በቦውልደር ካውንቲ ላይ ላለፉት አምስት አመታት በቁም ነገር መኖሪያ ቤት ለመግዛት ወይም ለመከራየት ፈልገው ተከልክለው ነበር? (“በቁም ነገር” መፈለግ ቤቶችን ወይም አፓርታማዎችን መጎብኘት፣ ማመልከቻዎችን ማስገባት ወይም ለመያዣ አከፋፈል ማመልከትን ያካትታል።)

Question Title

8a. መልስዎ አዎ የሚለው ከሆነ- ለምን ነበር የተከለከሉት? (ያሎትን ምክንያት በሙሉ ይምረጡ)

Question Title

8b. እባክዎ የመኖሪያ ቤት የተከለከሉበትን ከተማ/ ካውንቲ ይግለፁልን

Question Title

8c. በአውሮራ፣ ዴንቨር ወይም በቦውልደር ካውንቲ ላለፉት አምስት አመታት የመኖሪያ ቤት ሲፈልጉ ከሚከተሉት ውስጥ የትኞቹ አጋጥሞት ነበር? (ያጋጠመዎን በሙሉ ይምረጡ)

Question Title

9. የሚኖሩት በህዝብ በሚታገዝ ወይም ባለቤትነቱ በተገደበ መኖሪያ ቤት ውስጥ ነው (ድጎማ በሚደረግላቸው መኖሪያ ቤቶች፣ በመሬት ሀላፊነት መኖሪያ ቤቶች፣ በመኖሪያ ወይም በሰብዓዊ መኖሪያ ቤቶች፣ በክፍል 8 ወይም የመኖሪያ ቤቶች ምርጫ ደረሰኝ)?

Question Title

10. እባክዎ አሁን ላሉበት የመኖሪያ ቤት ሁኔታ የሚሆኑትን ሁሉ ይምረጡ:

Question Title

10a. የመኖሪያ ቤት ደረሰኝ ካልዎት- ይህን የሚቀበል የቤት ባለቤት ለማግኘትስ ምን ያህል አስቸጋሪ ነበር?

Question Title

10b. የመኖሪያ ቤት ደረሰኝ ካልዎት እና መልስዎ “በተወሰነ መልኩ” ወይም “በጣም አስቸጋሪ” ከሆነ የመኖሪያ ቤት ደረሰኙን መቀበል አስቸጋሪ የሆነው ለምንድነው ? (ሁሉንም ምክንያቶች ይምረጡ )

T