የዴንቨር የሕዝብ ቤተ መጻሕፍት አጠቃቀም እና የፍላጎቶች ግምገማ

እኛ ዳግም የመከፈቻ ጊዜ ደረጃዎች ስናቅድ፣ ከእርስዎ መስማት እንፈልጋለን፡፡ እንደገና ለመክፈት ደረጃውን የጠበቀ አካሄድን ለማዳበር ከውስጣዊ ቡድናችን ጋር አብረን እየሠራን ነው እናም እንደገና መገናኘት ለመጀመር ጤናማ መንገድ ለመወሰን ከከተማው እና ከህዝብ ጤና ጥበቃ ባለስልጣናት ጋር መስራታችንን እንቀጥላለን። እኛ ተቀዳሚ ጉዳይ የሰጠነውና መስጠት የምንቀጥለው የሰራተኞቻችን እና የደንበኞቻችን ደህንነትና ጤንነት እንደሆነ ይቀጥላል። 


እባክዎን የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ጥቂት ደቂቃዎችን ይውሰዱ እና አገልግሎቶቻችንን መስጠት ስንጀምር የህብረተሰቡን ፍላጎት እያሟላን መሆኑን እንድናረጋግጥ እኛን አግዙን፡፡ እባክዎን በዚህ ጥናት ውስጥ የተጠቀሱት ሁሉም አገልግሎቶች ወይም ዝግጅቶች በድጋሜ መከፈት ስንጀምር ወዲያውኑ መሰጠት እንደማይጀምሩ ያስታውሱ።


ይህ የዳሰሳ ጥናት ስም፡አልባ ነው፣ ማለትም ዲፒኤል ምላሾችን ከአንድ ግለሰብ ምላሽ ጋር ሊያገናኝ የሚያስችል መረጃ የለውም። በተጨማሪም የዳሰሳ ምላሾች ተስብስበው ከተደመሩ በኋላ ትንታኔያቸው በእጠቃላይ ይቀርባሉ።

Question Title

* 2. ከመዘጋታቸው በፊት ምን ያህል የዲፒኤል ቅርንጫፎችን ይጎበኙን ነበር?

Question Title

* 3. ወደ የዲፒኤል ቅርንጫፎች ለመመለስ መቼ አቅደዋል?

Question Title

* 4. የሚከተሉትን እንዳስፈላጊነታቸው በቅድመ ተከተል ደረጃ ይደርድሩ:
የደህንነት መስፈርቶችን እና ማህበራዊ የመራራቅ መመሪያዎችን እንድንጠብቅ እነዚህ አገልግሎቶች ለተወሰነ ጊዜ ለተጠቃሚዎች የማይገኙ መሆናቸውን እባክዎን ልብ ይበሉ።
(1 = በጣም አስፈላጊ, 9 = እጅግ የማያስፈልግ)

Question Title

* 5. ለማህበረሰባችን ፍላጎቶች የተሻለ የዲፒኤል አገልግሎቶችን በጥሩ ሁኔታ ለማቅረብ ጥቂት ተጨማሪ ጥያቄዎችን ለመመለስ ፈቃደኛ ነዎት?

0 of 18 answered
 

T