“የማህበረሰብ አልባሳት/ጨርቃ ጨርቆች” የዳሰሳ ጥናት

የሲያትል ፓርኮችና መዝናኛ/Seattle Parks and Recreation በ S Charlestown St ላይ በ34ኛ እና 35ኛ መንገዶች መካከል የሚሰራውን የአዲሱን ፓርክ ዲዛይን/ንድፍ በማዘጋጀት ሂዳት ላይ ነው። የመኖሪያ መንደርዎ ፓርክን መልክ በማስያዝ ስራ ላይ በመሳተፍ ያግዙ። የዚህን መኖሪያ መንደር የብዝሀነት ባህሎችና ቅርሶች የሚወክሉ የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ዲዛይኖችን በመሰብሰብ ላይ ነን። ለፓርኩ የአርት ስራ ጭብጥ አነሳሽ ሊሆኑ ይችላሉ: የማህበረሰብ አልባሳት/ጨርቃ ጨርቆች

Question Title

* 1. የእርስዎን ታሪክ የሚወክለው የትኛው የአለማችን ክፍል ነው?

Question Title

* 2. እርስዎ የታሪክ/ ቅርስ ቦታ ብለው ከመረጡት ቦታ ጋር የሚያያዘው የልብስ ወይም የጨርቃ ጨርቅ አይነት ምሳሌ የትኛው ነው?

Question Title

* 3. ከሚከተሉት የጨርቃ ጨርቅ ዘዴዎች መካከል የእርስዎን ታሪክ ለማሳየት እጅግ ተገቢ የሆነው ዘዴ የትኛው ነው? እንደ ፍላጎትዎ ከአንድ በላይ ምልክት ማድረግ ይችላሉ

Question Title

* 4. ስለ ጨርቃ ጨርቅ በተመለከተ ከፎቶ ግራፍ ላይ በማየት ወይም ከተወሰነ የራስዎ ሀሳብ በመነሳት የሚሰጡን አስተያየት አለ? አስተያየት ካሉዎ እባክዎ ሀሳብዎን ተጠቅመን በመወያየት ይህን ለፓርኩ ኔትወርክ መነሳሻነት ለመጠቀም እንዲያስችለን እርስዎን የምናገኝበትን ዘዴ (ለቀጣይ ጥያቄ) ይገለጹልን እንዲሁም በተጨማሪም ምስል መጫን ይችላሉ።

PDF, PNG, JPG, JPEG file types only.
Choose File

Question Title

* 5. የሚያስገቡት ነገር ካለ ወይም በሚቀርቡት አዲስ ጨርቃ ጨርቆች/ አልባሳት ዙሪያ ግብረ መልስ ለመስጠት ከፈለጉ እባክዎ እንድናገኝዎ የኢሜይል አድራሻዎን ይስጡን። (በኢሜይል (ወይም ስልክ ቁጥር) የሚላኩ ሁሉም የተሟሉ መልሶቸች ለሴፍዌይ የስጦታ ካርዶች ወደ እጣ ውስጥ እንዲገቡ ይደረጋል።)

Question Title

* 6. እዚህ ላይ ከተመለከቱት ናሙናዎች መካከል የእርስዎ ምርጫ የሆኑት ወይም የእርስዎን ማንነት የሚገልጹ አልባሳት/ናሙናዎችን ይጫኑ (ቀጣይ ጥያቄ) እንደ ፍላጎትዎ ከአንድ በላይ ምልክት ማድረግ ይችላሉ

Question Title

* 7. የመረጧቸው አልባሳት ናሙናዎች ለእርስዎ ምን ማለት እንደሆኑ ያብራሩ (በአማራጭነት/ሊተው የሚችል)

0 of 7 answered
 

T