የመማሪያ መሳሪያዎችን የመምረጥ ዋና ዓላማ አሉ የሚባሉና የበለጥጡ የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ የሂሳብ ትምህርት የመማርንና የማስተማርን ሂደት ሊያገለግሉ የሚችሉ የትምህርት መሳሪያዎችን  እንዲኖሩን ለማድረግ ነው። እነዚህን አስፈላጊ መሳሪያዎችን ለመምረጥ የህብረተሰቡ አባላትና  የትምህርት ባለሞያዎች (መምህራን) የሚያቀርቡት ሓሳብና ሂስ በጣም አስፈላጊ ነው። የሚፈለጉትን የትምህርት መሳሪያዎችን የሚመርጥ ኮሚተ የመጨረሻ ምርጫውን ከማድረጉ በፊት የእናንተን አስተያየት ለመስማት ስለሚፈልግ ከታች በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ በትህትና እንጠይቃለን።
ከመጀመርህ በፊት
ለመጀመሪያ የትምህርት ቁሳቁስ ገም'ግመነዋል ያረጋግጡ. መስመር ላይ ለመድረስ እና ቁሳቁሶች መገምገም እንደሚቻል መመሪያዎችን እዚህ ይገኛሉ:
Math 6-8 Adoption Vendor Materials

Question Title

* 1. ይህ መጽሓፍ የተለያየ ችሎታ ላላቸው የመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎችን አስተሳብ ለማስፋት ይረዳል

  0 -ጥሩ አይደለም : 1 - መካከለኛ 2 - ጥሩ 3 - እጅግ በጣም ጥሩ(የበለጠ)
enVision
Glencoe

Question Title

* 2. ይህ መጽሓፍ የተማሪዎቼን

ፍላጎት ሊያሟላ ይችላል

  0 - ጥሩ አይደለም : 1 - መካከለኛ 2 - ጥሩ 3 - እጅግ በጣም ጥሩ(የበለጠ)
enVision
Glencoe

Question Title

* 3. የተሰጡ ግምጋሜዎች ከራሴ ግምጋሜ ጋር ይስማማል

  0 -ጥሩ አይደለም : 1 - መካከለኛ 2 - ጥሩ 3 - እጅግ በጣም ጥሩ(የበለጠ)
enVision
Glencoe

Question Title

* 4. የቀረቡ የትምህርት መሳሪያዎች ተማሪ ልጄን/ልጆቼን ለመርዳት ይጠቅማል

  0 - ጥሩ አይደለም : 1 - መካከለኛ 2 - ጥሩ 3 - እጅግ በጣም ጥሩ(የበለጠ)
enVision
Glencoe

Question Title

* 5. ይህ መጽሓፍ የዘር( የቀለም) ልዩነትና የጾታ ልዩነት የሌለበት እንዲያውም የተለያዩ ባህል ያላቸን ተማሪዎች በእኩልነት የሚወክል ነው።

  0 - ጥሩ አይደለም : 1 - መካከለኛ 2 - ጥሩ 3 - እጅግ በጣም ጥሩ(የበለጠ)
enVision
Glencoe

Question Title

* 6. የሒሳብ መጽሓፉን ግምገማ ለመስጠት ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው አስፈላጊ መለኪያ ነው ብለው ያምናሉ

Question Title

* 7. የእርስዎ ን ተራ ይለዩ (በሚመለከትዎት ብቻ ምልክት የድርጉ):

Question Title

* 8. የልጅዎን የሒሳብ ትምህርት ተሞክሮ ና ገጠመኝ :

Question Title

* 9. ልጅዎ የት ትምህርት ቤት ነው የሚማረ/የምትማረው? (ከአንድ ትምህርት ቤት በላይ የሚማሩ ልጆች ካለዎት የምህርት ቤቶቹን ስም ከዚህ በትች ይጻፉ፣ አብዛኞቹ ልጆችዎ የሚማሩት ትምህርት ቤት በማቀደም)

Question Title

* 10. የእርስዎ (የተማሪው/ዋ) ዘር (በሚመለከትው ብቻ ምልክት ያስቀምጡ)

Question Title

* 11. የትምህርት መሳሪያዎችን አስመልክቶ ሊነግሩን የሚፈልጉት ነገር ካለ ከዚህ በታች ቢጽፉ?

T