ውጣ Clean Diesel የጭነት መኪና ስልጠና ፈተና ፈተና English Español Oromoo Soomaali Русский ਪੰਜਾਬੀ አማርኛ Question Title * 1. ምንም እንኳን የችግሩ ምክንያት በሞተሩ ሌላ ክፍል ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ DPF ችግሩን ለማሳየት የመጀመሪያው የሞተር ክፍል ነው፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 2. DPF መብራትዎ ብልጭ ብልጭ የሚል ከሆነ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ የሚሰራ ወይም የቆመ ማስጀመሪያን በ 1-2 ሰአታት ለማስጀመር በከባዱ ያሽከርክሩ የDEF ማጠራቀሚያዎን በDEF ፈሳሽ ይሙሉ Parked Regen ወዲያውኑ ያስጀምሩ እሺ Question Title * 3. ___________ሙቀት ይፈልጋል፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 4. DPF ብቃት ባለው ሜካኒክ በእጅ መፅዳት አለበት፡ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የሞተር ችግሮች ሲጀምር ብቻ በየሁለት ዓመቱ እሺ Question Title * 5. የጭነት መኪናዎ Active Regen እንዲያደርግ ለመርዳት ምን ማድረግ ይችላሉ? በአውራ ጎዳና ላይ ያለማቆም ለ20 ደቂቃ ቢያንስ በሰዓት 50 ማይሎች ያሽከርክሩ በቀን ብዙ ጊዜ በአውራ ጎዳና ላይ ያሽከርክሩ የጭነት መኪናዎን ያቁሙ ነገር ግን ሞተሩን ያፍጥኑት እሺ Question Title * 6. በዳሽቦርድዎ ላይ ያሉትን መብራቶች ችላ የሚሉ ከሆነ፡ በሚቀጥለው ሰዓት ላይ በድጋሚ መሙላት ያስፈልጎታል ምንም ነገር አይፈጠርም-መብራቶቹ በመጨረሻ ይጠፋሉ ትንሽ ችግር ወደ ትልቅ ችግር ሊቀየር ይችላል እሺ Question Title * 7. ወደብ ላይ ተሰልፈው ሲጠብቁ እና የጭነት መኪናዎ በማይንቀሳቀስበት ጊዜ፣ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ ሞተርዎን ከማጥፋትዎ በፊት 15 ደቂቃ ይቆዩ፡፡ ሞተርዎን ስለሚያደክምብዎ ሞተርዎን በፍፁም አያጥፉ፡፡ ከ 3 ደቂቃዎች በኋላ ሞተርዎን ያጥፉ፡፡ እሺ Question Title * 8. ለParked Regen ምን ማድረግ ያስፈልግዎታል? ከሚቀልጥ ወይም ሊቃጠል ከሚችል ማንኛውም ነገር በመራቅ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያቁሙ የድንገተኛ ጊዜ ፍሬንዎን ያዘጋጁ ሹፌሩ መኪናውን በማቆም ማብሪያ ማጥፊያውን በመጫን እንደገና የማስነሳት ሂደት ይጫኑ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 9. ፈሳሽዎን በምን ያህል ድግግሞሽ ነው የሚፈትሹት? በቀን አንድ ጊዜ በቀን ሁለት ጊዜ (ከስራ ቀንዎ በፊት እና በኋላ) በየሳምንቱ እሺ Question Title * 10. ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዘይቶች እስከሆኑ ድረስ ለመኪናዎ የተለያዩ ዘይቶችን በማቀላቀል መጠቀም ሞተርዎን አይጎዳም፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 11. DPF በሚያስፀዱበት ወይም በሚያስቀይሩበት ጊዜ ነጋዴውን ይህንን እንዲያደርግ መጠየቅ አለብዎ፡ ሲሊንደሩን SCR ይመርምሩ DEF ማስገቢያውን ይመርምሩ የማፅጃ ፎርሙንDPF ይሙሉ DOCን ይመርምሩ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 12. የትኞቹን የሞተር ክፍሎች ላይ ነው DPF ተፅእኖ የሚያሳድረው?(ሊያስኬዱ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ) ቱርቦቻርጀር DEF ማጠራቀሚያ (EGR) የሞተር ጋዝ መመላለሻ የነዳጅን ፍሰት የሚቆጣጠር መሳሪያ እሺ Question Title * 13. ___________ማጠራቀሚያው ¼ ሙሉ መሆን አለበት፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 14. ንፁህ የነዳጅ የጭነት መኪና የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች: በፍፁም አይለዩም ጥቁር ወይም ሌላ ቀለም ሊሆን ይችላል ሁልጊዜ ጥቁር ናቸው እሺ Question Title * 15. DPF ላይ ያሉት ሦስት ዋና ዋና የጥገና ጉዳዮች ምንድን ናቸው (ሦስት ይምረጡ) የፈሳሽ (ዘይት እና ማቀዝቀዣ) ፍሳሽ DPF ማጽዳት ከልክ በላይ ማሞቅ የጭስ ማውጫ መቀደድ DEF ፈሳሽ ማለቅ እሺ Question Title * 16. ___________አመድ ለማስወገድ በእጅ መፀዳት አለበት፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 17. DPF ቢዘጋ ምን ሊፈጠር ይችላል? ጎማው ሊተነፍስ ይችላል DEF Light ሊከፈት ይችላል ሞተሩ ሊዘጋ ይችላል እሺ Question Title * 18. የጭነት መኪናዎ ከተለመደው የበለጠ ዘይት እየተጠቀመ ከሆነ፡ በአውራ ጎዳና ላይ ለ 20 ደቂቃ ሳያቆሙ ይንዱ ያፈሰሱ ቦታዎችን በመፈለግ ያሰሩ የበለጠ ዘይት ይጨምሩ እሺ Question Title * 19. አንዳንድ የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች ሞተሩ እየሄደ ሳለ በማዳመጥ ሊለዩ ይችላሉ፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 20. አንድ ሜካኒክ ሁልጊዜ አዲስ ወይም ንፁህ DPF ካስገባ በኋላ Parked Regen ማድረግ አለበት፡፡ እውነት ሀሰት እሺ ተጠናቅቋል