እምነትዎ ያስፈልጋል!

Inova በማኀበረሰባችን ውስጥ ዓበይት የጤና እና የጤና እንክብካቤ ችግሮችን ለማግኘት እና ለመስራት እንዲያግዝ የማኀበረሰቡ የጤና ፍላጎትን ግምገማ እያደረገ ነው። ይህ ዳሰሳዊ ጥናት እርስዎ በሚኖርበት ቦታ ያለውን የጤና ሁኔታ የበለጠ እንድናውቅ ያግዘናል።

ይህ ዳሰሳዊ ጥናት ለማጠናቀቅ የሚወስደው ጊዜ 15 ደቂቃዎች ወይም ከዛ ያነሰ ነው ። ለነዚህ መልሶች ትክክል ወይም ሓሰት የሚል መልስ የላቸውም፣ እኛ የምንፈልገው ሃሳብዎ እና እምነትዎ ለማዳመጥ ነው። ሁሉም መልሶች ስም የለሽ እና ምስጢራዊ ናቸው።

ለጊዜዎ እና ለግብዓትዎ እናመሰግናለን።

T