Question Title

* Name ስም

Question Title

* Phone ስልክ ቁጥር

Question Title

* Email ኢሜይል

Question Title

* County of Residence የመኖሪያ ክልል

Question Title

* Age ዕድሜ

Question Title

* Race ብሔር

Question Title

* Gender Identity ፆታ

Question Title

* Are you a CAT Member? እርስዎ የማህበረሰብ የተከራዮች ጥምረት አባል ነዎትን?

Question Title

* Would you like future contact on how to join? መልስዎ አይደለም ከሆነ እንዴት መቀላቀል እንደሚችሉ የወደፊት ግንኙነት ይፈልጋሉን?

Question Title

* Which best describes your rental situation? Please check all that apply. የርስዎን የክራይ ሁኔታ በተሻለ የሚገልጸው የትኛው ነው? እባክዎን የሚመለከተውን ሁሉ ያረጋግጡ።

Question Title

* How long have you been renting your current residence? የአሁኑን መኖርያ ቤትዎን ለምን ያህል ጊዜ ተከራይተውታል?

Question Title

* Please indicate your current rental amount. እባክዎን አሁን ያለዎትን የኪራይ መጠን ያመልክቱ

Question Title

* Do you believe landlords should have to give a reason for rent increases if they are more than a certain percentage in a year? በዓመት ውስጥ ከተወሰነ መቶኛ በላይ ከሆነ አከራዮች ለኪራይ ጭማሪ ምክንያት መስጠት አለባቸው ብለው ያምናሉ?

Question Title

* Have you had a rent increase in the last year? ባለፈው ዓመት የቤት ኪራይ ጭማሪ ነበረዎትን?

Question Title

* (If you selected Yes, please list the amount or percentage of the increase) («አዎ»ን ከመረጡ እባክዎን የጨመረውን መጠን ወይም መቶኛ ይዘርዝሩ)

Question Title

* Have you ever felt that the landlord violated your lease agreement? ባለንብረቱ የኪራይ ውልዎን እንደጣሰ ተሰምቶዎት ያውቃልን?

Question Title

* Hve you ever felt unwelcomed or harassed in your housing? በመኖሪያ ቤትህ ውስጥ ያልተፈለክ ወይም የተቸገርክ ሆኖ ተሰምቶህ ያውቃል?

Question Title

* What concerns and problems have you had as a renter within recent years? በቅርብ ዓመታት ውስጥ እንደ ተከራይነትዎ ምን ስጋቶች እና ችግሮች አጋጥሞዎታል?

Question Title

* CAT has been working on the current list of policies down below. Please rank them on a scale of the most important to least important to you.

Please select only one ranking per question. (1 being the least and 6 being the most important) የማህበረሰብ ተከራዮች ጥምረት ከዚህ በታች ባለው የፖሊሲ ዝርዝር ላይ ሲሰራ ቆይቷል።
እባክዎን ለእርስዎ በጣም አስፈላጊ ከሆነው እና በጣም አስፈላጊ በሆነው ሚዛን ደረጃ ይስጧቸው፡-
እባክዎ በጥያቄ አንድ ደረጃ ብቻ ይምረጡ:: (1 ዝቅተኛ እና 6 በጣም ከፍተኛ ናቸው)

  1 2 3 4 5 6
Rental Control የኪራይ ቁጥጥር
Rent Assistance የኪራይ እርዳታ
Low-Cost Rental Applications ርካሽ የኪራይ ማመልከቻዎች
Data Collection about a Building's Ownership ስለ ሕንፃ ባለቤትነት መረጃ መስብስብ
Maintain Affordable Housing ተመጣጣኝ የክራይ ዋጋ ያላቸው የመኖሪያ
ቤቶችን ቀጣይነት እንዲኖራቸው ማድረግ
Development of more affordable housing ተመጣጣኝ ክራይ የሚከፈልባቸው መኖርያ
ቤቶችን ማስፋፋት

Question Title

* What type of policies would you like the Legislature to pass and CAT to support,in relation to tenants? ከተከራዮች ጋር በተያያዘ ህግ አውጭው እንዲያጸድቅ እና የማህበረሰብ ተከራዮች ጥምረት እንዲደግፍ የሚፈልጉት ምን አይነት
ፖሊሲ ነው?

Thank you for participating in this survey! Your answers will help guide us! በዚህ ዳሰሳ ላይ ስለተሳተፉ እናመሰግናለን!
የእርስዎ ዳሳሰ ይረዳናል!
Your information WILL BE KEPT CONFIDENTIAL የእርስዎ መረጃ በሚስጥር ይጠበቃል

T