የትምህርት ቤቶች የጤና አገልግሎት ፕሮግራም (ኤስኤችኤስፒ) ለልጅዎ በትምህርት ቀን ሁሉ ከፍተኛ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ የትምህርት ቤት የእንክብካቤ አገልግሎቶችን ለማቅረብ ይተጋል። እባክዎ ይህን የዳሰሳ ጥናት ለመሙላት ጥቂት ጊዜዎን ይስጡ። የሚሰጧቸው ግብረ መልሶች እና አስተያየቶች እጅግ የሚበረታቱና በሚስጥር የሚያዙ ናቸው።     

T