የግላዊነት ማሳሰቢያ:
በዚህ ዳሰሳ ላይ የቀረበ መረጃ እንደ ህዝብ መዝገብ/ መረጃ ስለሚቆጠር ለህዝብ ይፋ ሊደረግ ይችላል። ለበለጠ መረጃ፣ የህዝብ መዝገቦች ሕግ፣ RCW ምዕራፍ 42.56 ይመልከቱ። ስለእርስዎ መረጃ እንዴት እንደምናካሄድ/ እንደምንይዝ የበለጠ ለማወቅ፣ የግላዊነት መግለጫችንን ይመልከቱ።
የስራ ቦታዎ በPioner Square፣ Chinatown International District (CID)፣ Othello ወይም Rainier Beach ከሆነ፣ የነጻ ORCA ካርድዎን ለመቀበል የሚከተለውን የምዝገባ ቅጽ መሙላት ይችላሉ። ብቁ ከሆኑ፡ ካርድ ወደ ስራ ቦታዎ በፖስታ እንልካለን። የእርስዎ መረጃ አይጋራም እና ለፕሮግራም ግምገማ እና ድርጅት ብቻ ጥቅም ላይ ይውላል። ለበለጠ መረጃ እና የብቁነት መስፈርቶች፣ የኦርካ ማግኛ ካርድ ፕሮግራም ORCA Recovery Card Program ድረ-ገጽን ይጎብኙ።

Question Title

* 1. ሙሉ ስምዎ ማን ነው?

Question Title

* 2. ኢሜልዎ ምንድን ነው? ስለ መልሶ ማግኛ ካርዱ መረጃዎች እርስዎን ለማግኘት ይህንን ልንጠቀም እንችላለን።

Question Title

* 3. የስልክ ቁጥርዎ ስንት ነው? ስለ መልሶ ማግኛ ካርዱ መረጃዎች እርስዎን ለማግኘት ይህንን ልንጠቀም እንችላለን።

Question Title

* 4. የት ነው የሚሰሩት? (የስራ ቦታዎን ስም ይፃፉ)

የሚከተሉት ጥያቄዎች አሁን ስለአለዎት የጉዞ ልምድ ይጠይቃሉ። የእርስዎ ምላሾች የኦርካ (ORCA) መልሶ ማግኛ ካርድ ተጽእኖ እንድንረዳ ይረዱናል። ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጡት ምላሾች ለኦርካ (ORCA) መልሶ ማግኛ ካርድ ብቁ መሆንዎ ላይ ተጽእኖ አይኖረውም።

Question Title

* 5. ብዙውን ጊዜ ለመጓጓዣ እንዴት ይከፍላሉ?

Question Title

* 6. በተለመደው ሳምንት፣ በሕዝብ መጓጓዣ ምን ያህል ጊዜ ትጓዛለህ?

Question Title

* 7. ስለአሁኑ የጉዞ ልማዶችዎ በማሰብ፣ እባክዎን በሚከተሉት መግለጫዎች ምን ያህል እንደሚስማሙ ምልክት ያድርጉ።

  በጣም እስማማለሁ እስማማለሁ ገለልተኛ አልስማማም በፍጹም አልስማማም
ወደ ሥራ መሄድ እና መምጣት ቀላል ነው
የህዝብ ማመላለሻ ክፍያ ለኔ ተመጣጣኝ ነው።
ወደ ሥራ ለመድረስ በሕዝብ መጓጓዣ እጠቀማለሁ።
የህዝብ ማመላለሻን ከስራ ጋር በተያያዘ መልኩ ሳይሆን ወደሌላ የእለት ተእለት ኑሮ ቦታዎች ለመሄድ እጠቀማለሁ (ግሮሰሪ ፣ ትምህርት ቤት ፣ የህክምና ቀጠሮዎች፣ ወዘተ።
ወደ መዝናኛ ቦታዎች (ፓርኮች፣ ጓደኞች እና ቤተሰብ ለማየት፣ ወዘተ) ለመድረስ የህዝብ መጓጓዣን እጠቀማለሁ።
የህዝብ መጓጓዣ የእኔ ተመራጭ የመጓጓዣ አማራጭ ነው።

T