በቆይታችሁ ጊዜ ያላችሁን አስተያየት መስጫ

እባክዎን የቅርብ ጊዜ ስብሰባችንን በተመለከተ የእርስዎን ግብረመልስ ያካፍሉ። የእርስዎን ቅን ምላሾች እናደንቃለን።
1.የወሳኝ ኩነትና ስታቲስቲክስ ቀን በደማቅ ሁኔታ በአሉ መከበሩ ለስረአቱ ግንባታ የሚኖረውን ፋይዳ እንዴት ይመዝኑታል?(Required.)
2.ከትላንት ጀምሮ እየተከናወነ የሚገኛው የበዓሉ አከባበር ስርዓት በእርስዎ እይታ በምን ደረጃ ላይ ነዉ ይላሉ?(Required.)
3.በበዓሉ ላይ ለታዳሚዎች የቀረቡት ንግግሮች ጽህፎችና የመወያያ አጀንዳዎች በቂና አስተማሪ ናቸው ብለዉ ያስባሉ?(Required.)
4.የመኝታ፤ ምግብ፤ መስተንግዶና የሪፍረሽመንት አቅርቦት እንዴት ይመዝኑታል?(Required.)
5.የመሰብሰቢያ አዳራሽ፤ ፕሮግራም አስተዋወቂ በአጠቃላይ ደማቅ በዓል ለማድረግ የተሰሩ ስራዎች በእርስዎ ግምገማ እንዴት ይታያሉ?(Required.)
Current Progress,
0 of 5 answered