የዲሲ የህዝብ ቤተ መፃህፍት የሼፐርድ ፓርክ ቤተ መፃህፍት ወደ አዲሱ የዋልተር ሪድ ልማት (በሰሜን በፈርን ስትሪት እና በደቡብ በአስፐን ስትሪት የሚዋሰን) ቦታ ለመቀየር በታሰበው ሁኔታ ላይ የማህበረሰብ አስተያየት እየሰበሰበ ነው።  
 
ይህ የዳሰሳ ጥናት ዓላማው በቤተ መፃህፍቱ ወደ ሌላ ቦታ መዛወር ዙሪያ የእርስዎን ሀሳብ እንዲሁም ከቤተ-መጽሐፍት አጠቃቀምዎ ጋር በተገናኘ ለእርስዎ በጣም አስፈላጊ የሆኑ እና ቅድሚያ የሚሰጧቸውን ነገሮች ለመረዳት ነው። ቤተ መፃህፍቱን አሁን እንዴት ይጠቀማሉ? ለወደፊቱ ቤተ መፃህፍቱን እንዴት ለመጠቀም ያስባሉ? ቤተ መፃህፍቱ የሚገኝበት ቦታ የቤተመፃህፍቱን አገልግሎቶች ማግኘትዎ ላይ ምን ተጽእኖ አለው?
 
ይህን የዳሰሳ ጥናት ለማጠናቀቅ 6 ደቂቃ ያህል ይወስዳል። ሀሳብዎን ስላጋሩን እናመሰግናለን!

Question Title

* 1. ወደ ሼፐርድ ፓርክ ቤተመፃህፍት ምን ያህል ጊዜ ይሄዳሉ?

Question Title

* 2. ወደ ሼፐርድ ፓርክ ቤተ መፃህፍትን ለመጨረሻ ጊዜ የሄዱት መቼ ነበር?

Question Title

* 3. በአሁኑ ጊዜ ወደ ሼፐርድ ፓርክ ቤተመፃህፍት ካልሄዱ፣ እባክዎን ምክንያቱን ይግለፁ።

Question Title

* 4. ቤተ መፃህፍቱ የሼፐርድ ፓርክ ቤተ መፃህፍትን ወደ ዋልተር ሪድ ካምፓስ በማዛወር ያሉትን ሁኔታዎች እያጣራ ነው። በጣም ምቹ እና ጭራሽ ምቹ ያልሆነ በማለት፣ እባክዎን በዚህ አማራጭ ላይ ላለዎት እይታ ደረጃ ይስጡ።

Question Title

* 5. ብዙውን ጊዜ ወደ ቤተ-መጽሐፍት እንዴት ይሄዳሉ? የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ።

Question Title

* 6. ወደ ቤተ መፃህፍቱ ሲመጡ ምን ያህል ጊዜ ይቆያሉ?

Question Title

* 7. በቤተ-መጽሐፍት ውስጥ በአሁኑ ጊዜ ማድረግ የሚፈልጓቸው ግን ማድረግ ያልቻሏቸው ነገሮች አሉ?

Question Title

* 8. ወደ ቤተመጻሕፍት ጉብኝቶችን ከሌሎች የሚያከናውኗቸው ተግባራት እና በአካባቢው ካሉ እንቅስቃሴዎች ጋር አጣምሮ መያዙ ምን ያህል ጥቅም አለው ይላሉ?

Question Title

* 9. በቤተ መፃህፍቱ ያለውን የውጪ መቀመጫ ቦታ መገኘት ምን ያህል ጥቅም አለው ይላሉ?

Question Title

* 10. የኮቪድ ወረርሽኙ ቤተ መፃህፍቱን የሚጠቀሙበትን መንገድ ለውጦታል?

Question Title

* 11. መልስዎ አዎ ከሆነ፣ እባክዎ አጠቃቀምዎ የተቀየረባቸውን መንገዶች ላይ ምልክት ያድርጉ።

Question Title

* 12. እባኮትን የሼፐርድ ፓርክ ቤተ መፃህፍትን ወደ ሌላ ቦታ ስለመቀየር ያለዎትን ተጨማሪ ሀሳብ ያካፍሉ።

Question Title

* 13. እድሜዎ ስንት ነው?

Question Title

* 14. ዚፕ ኮድዎ ስንት ነው?

Question Title

* 15. ባሉበት አካባቢ ለምን ያህል ጊዜ ኖረዋል?

Question Title

* 16. በቤት ውስጥ የሚኖሩ ልጆች አሉዎት?

Question Title

* 17. መልስዎ አዎ ከሆነ እባክዎ እድሜያቸውን ይግለፁ።

T