ውጣ Clean Diesel የጭነት መኪና ስልጠና ፈተና ፈተና English Español Oromoo Soomaali Русский ਪੰਜਾਬੀ አማርኛ Question Title * 1. ለParked Regen ምን ማድረግ ያስፈልግዎታል? የድንገተኛ ጊዜ ፍሬንዎን ያዘጋጁ ሹፌሩ መኪናውን በማቆም ማብሪያ ማጥፊያውን በመጫን እንደገና የማስነሳት ሂደት ይጫኑ ከሚቀልጥ ወይም ሊቃጠል ከሚችል ማንኛውም ነገር በመራቅ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያቁሙ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 2. ___________ሙቀት ይፈልጋል፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 3. DPF ቢዘጋ ምን ሊፈጠር ይችላል? ሞተሩ ሊዘጋ ይችላል ጎማው ሊተነፍስ ይችላል DEF Light ሊከፈት ይችላል እሺ Question Title * 4. አንድ ሜካኒክ ሁልጊዜ አዲስ ወይም ንፁህ DPF ካስገባ በኋላ Parked Regen ማድረግ አለበት፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 5. ምንም እንኳን የችግሩ ምክንያት በሞተሩ ሌላ ክፍል ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ DPF ችግሩን ለማሳየት የመጀመሪያው የሞተር ክፍል ነው፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 6. ___________ማጠራቀሚያው ¼ ሙሉ መሆን አለበት፡፡ DEF ስርአት DPF ስርአት እሺ Question Title * 7. ፈሳሽዎን በምን ያህል ድግግሞሽ ነው የሚፈትሹት? በቀን አንድ ጊዜ በየሳምንቱ በቀን ሁለት ጊዜ (ከስራ ቀንዎ በፊት እና በኋላ) እሺ Question Title * 8. ወደብ ላይ ተሰልፈው ሲጠብቁ እና የጭነት መኪናዎ በማይንቀሳቀስበት ጊዜ፣ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ ሞተርዎን ከማጥፋትዎ በፊት 15 ደቂቃ ይቆዩ፡፡ ሞተርዎን ስለሚያደክምብዎ ሞተርዎን በፍፁም አያጥፉ፡፡ ከ 3 ደቂቃዎች በኋላ ሞተርዎን ያጥፉ፡፡ እሺ Question Title * 9. ___________አመድ ለማስወገድ በእጅ መፀዳት አለበት፡፡ DEF ስርአት DPF ስርአት እሺ Question Title * 10. በዳሽቦርድዎ ላይ ያሉትን መብራቶች ችላ የሚሉ ከሆነ፡ በሚቀጥለው ሰዓት ላይ በድጋሚ መሙላት ያስፈልጎታል ትንሽ ችግር ወደ ትልቅ ችግር ሊቀየር ይችላል ምንም ነገር አይፈጠርም-መብራቶቹ በመጨረሻ ይጠፋሉ እሺ Question Title * 11. DPF በሚያስፀዱበት ወይም በሚያስቀይሩበት ጊዜ ነጋዴውን ይህንን እንዲያደርግ መጠየቅ አለብዎ፡ የማፅጃ ፎርሙንDPF ይሙሉ DOCን ይመርምሩ ሲሊንደሩን SCR ይመርምሩ DEF ማስገቢያውን ይመርምሩ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 12. DPF ላይ ያሉት ሦስት ዋና ዋና የጥገና ጉዳዮች ምንድን ናቸው (ሦስት ይምረጡ) ከልክ በላይ ማሞቅ የጭስ ማውጫ መቀደድ DPF ማጽዳት DEF ፈሳሽ ማለቅ የፈሳሽ (ዘይት እና ማቀዝቀዣ) ፍሳሽ እሺ Question Title * 13. DPF ብቃት ባለው ሜካኒክ በእጅ መፅዳት አለበት፡ በየሁለት ዓመቱ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የሞተር ችግሮች ሲጀምር ብቻ እሺ Question Title * 14. የጭነት መኪናዎ Active Regen እንዲያደርግ ለመርዳት ምን ማድረግ ይችላሉ? በአውራ ጎዳና ላይ ያለማቆም ለ20 ደቂቃ ቢያንስ በሰዓት 50 ማይሎች ያሽከርክሩ በቀን ብዙ ጊዜ በአውራ ጎዳና ላይ ያሽከርክሩ የጭነት መኪናዎን ያቁሙ ነገር ግን ሞተሩን ያፍጥኑት እሺ Question Title * 15. DPF መብራትዎ ብልጭ ብልጭ የሚል ከሆነ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ የDEF ማጠራቀሚያዎን በDEF ፈሳሽ ይሙሉ የሚሰራ ወይም የቆመ ማስጀመሪያን በ 1-2 ሰአታት ለማስጀመር በከባዱ ያሽከርክሩ Parked Regen ወዲያውኑ ያስጀምሩ እሺ Question Title * 16. የትኞቹን የሞተር ክፍሎች ላይ ነው DPF ተፅእኖ የሚያሳድረው?(ሊያስኬዱ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ) የነዳጅን ፍሰት የሚቆጣጠር መሳሪያ ቱርቦቻርጀር DEF ማጠራቀሚያ (EGR) የሞተር ጋዝ መመላለሻ እሺ Question Title * 17. አንዳንድ የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች ሞተሩ እየሄደ ሳለ በማዳመጥ ሊለዩ ይችላሉ፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 18. ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዘይቶች እስከሆኑ ድረስ ለመኪናዎ የተለያዩ ዘይቶችን በማቀላቀል መጠቀም ሞተርዎን አይጎዳም፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 19. ንፁህ የነዳጅ የጭነት መኪና የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች: ጥቁር ወይም ሌላ ቀለም ሊሆን ይችላል ሁልጊዜ ጥቁር ናቸው በፍፁም አይለዩም እሺ Question Title * 20. የጭነት መኪናዎ ከተለመደው የበለጠ ዘይት እየተጠቀመ ከሆነ፡ በአውራ ጎዳና ላይ ለ 20 ደቂቃ ሳያቆሙ ይንዱ የበለጠ ዘይት ይጨምሩ ያፈሰሱ ቦታዎችን በመፈለግ ያሰሩ እሺ ተጠናቅቋል