Skip to content
የትራንስፖርት ጥናት (SDOT Transportation Survey: Amharic)
በሲያትል ያለውን የትራንስፖርት ሁኔታ በሚመለከት እየተካሄደ ባለው በዚህ አጭር ጥናት ለመካፈል ፍቃደኛ በመሆንዎ እናመሰግንዎታለን። የሚሰጡት ምላሽ በገሃድ የማይወጣ ቢሆንም፣ አስተያየትዎ በሚኖሩበት ማሕበረሰብ ያለውን የትራንስፖርት ተደራሽነት እንዴት ማሻሻል እንዳለብን እንድናውቅ ይረዳናል። እባክዎትን ጥያቄዎቹን በተሟላ መንገድ ይመልሷቸው።
1.
የሚከተሉትን ምን ያህል ያውቋቸዋል?
ይህንን ሰምቼው አላውቅም
ስለሱ ሰምቼ ባውቅም፣ መግለፅ ግን ያስቸግረኛል
መግለፅ ብችልም ተጠቅሜበት ግን አላውቅም
አንዴ ተጠቅሜበት አውቃለሁ
በወር አንዴ ወይም ሁለቴ ነው የምጠቀምበት
ቢያንስ በሳምንት እጠቀማለሁ
የብስክሌት ድርሻ (Pronto)
ይህንን ሰምቼው አላውቅም
ስለሱ ሰምቼ ባውቅም፣ መግለፅ ግን ያስቸግረኛል
መግለፅ ብችልም ተጠቅሜበት ግን አላውቅም
አንዴ ተጠቅሜበት አውቃለሁ
በወር አንዴ ወይም ሁለቴ ነው የምጠቀምበት
ቢያንስ በሳምንት እጠቀማለሁ
የመኪና ድርሻ (Car2Go, Zipcar, ReachNow)
ይህንን ሰምቼው አላውቅም
ስለሱ ሰምቼ ባውቅም፣ መግለፅ ግን ያስቸግረኛል
መግለፅ ብችልም ተጠቅሜበት ግን አላውቅም
አንዴ ተጠቅሜበት አውቃለሁ
በወር አንዴ ወይም ሁለቴ ነው የምጠቀምበት
ቢያንስ በሳምንት እጠቀማለሁ
የጉዞ ድርሻ (UBER, Lyft)
ይህንን ሰምቼው አላውቅም
ስለሱ ሰምቼ ባውቅም፣ መግለፅ ግን ያስቸግረኛል
መግለፅ ብችልም ተጠቅሜበት ግን አላውቅም
አንዴ ተጠቅሜበት አውቃለሁ
በወር አንዴ ወይም ሁለቴ ነው የምጠቀምበት
ቢያንስ በሳምንት እጠቀማለሁ
2.
የሚከተለውን ሲያስቡ ቶሎ ብሎ ወደ አእምሮዎ የሚመጣው ሶስት ቃል ወይም ሐረግ ምንድን ነው?
የብስክሌት ድርሻ (Pronto)
የመኪና ድርሻ (Car2Go, Zipcar, ReachNow)
የጉዞ ድርሻ (UBER, Lyft)
3.
እነዚህን አገልግሎቶች ይበልጥ ልጠቀም የምችለው፦
የብስክሌት ድርሻ (Pronto)
የመኪና ድርሻ (Car2Go, Zipcar, ReachNow)
የጉዞ ድርሻ (UBER, Lyft)
4.
እነዚህን አገልግሎቶች ይበልጥ ላልጠቀም የምችለው፦
የብስክሌት ድርሻ (Pronto)
የመኪና ድርሻ (Car2Go, Zipcar, ReachNow)
የጉዞ ድርሻ (UBER, Lyft)
13 / 3
433%