የበረራ ሙዚየም - የትራንስፎርሜሽን እቅድ ግብረ መልስ የዳሰሳ ጥናት

ርዝመት፦ ~5 ደቂቃዎችለሚቀጥሉት 10 ዓመታት የበረራ ሙዚየም (The Museum of Flight)ን ቅርፅ እንድናስይዝ ያግዙን! እንደ የትምህርት ተቋም፣ ሙዚየም፣ አጋር፣ ሃብት እና ጎረቤት መሆን የምንፈልገውን በድጋሚ እየጎበኘን ነው። የእኛ ሂደት የሚጀምረው እርስዎን፣ ሰፊውን ማህበረሰባችንን የእርስዎን አመለካከቶች እና ሃሳቦች በማዳመጥ ነው።የዳሰሳ ጥናቱ ሁለተኛ አጋማሽ የስነ ሕዝብ አወቃቀር መረጃን ይሰበስባል ስለዚህም የተወከሉትን የአመለካከት ልዩነቶች እናውቃለን። ሁሉም ምላሾች ስም-አልባ ናቸው። ጊዜዎን ስለሠጡን እናመሰግናለን! የዳሰሳ ጥናቱን ከጨረሱ በኋላ፣ የበረራ ሙዚየም የሚያስተላልፈውን የ 25 ዶላር ቪዛ የስጦታ ካርድ ጨምሮ የሙዚየም የስጦታ ጥቅል እጣ የማውጣት፣ እና ከሙዚየም መደብር የስጦታ አማራጭ ይኖርዎታል።
1.ከሚከተሉት ውስጥ ከሙዚየሙ ጋር ያለዎትን ግንኙነት በጣም የሚወክለው የትኛው ነው? (የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ)
2.መልስዎ 9 ከሆነ፣ ለምን ከሙዚየሙ ጋር አልተሳተፉም?
3.ሙዚየሙ በቦታው ላይ፣ ከሳይት ውጪ እና ምናባዊ የሆኑ ብዙ ስጦታዎች አሉት! ከታች ከዘረዘርናቸው ውስጥ፣ የሚያውቋቸውን ይምረጡ። የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ።
4.የትኛዎቹ አይነት አቅርቦቶች ከበረራ ሙዚየም ጋር በቀጥታም ሆነ በአካል ለማገናኘት ይፈልጋሉ። የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ።
5.ከላይ ያሉትን ነገሮች ለምን እንደመረጡ የበለጠ ይንገሩን?
6.ከእርስዎ እይታ አንጻር፣ በሚቀጥሉት 10 አመታት ውስጥ ለበረራ ሙዚየም በጣም አስፈላጊዎቹ እሴቶች እና ባህሪያት ምንድናቸው? እባክዎ 3 ይምረጡ።
7.ከዚያ የእሴቶች እና የባህሪያት ዝርዝር ውስጥ ምን የጎደለው ነገር አለ?
8.ሙዚየሙ ዛሬ ጥሩ እየሰራ ነው ብለው የሚያስቧቸው አንዳንድ ነገሮች ምንድን ናቸው? (የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ)
9.ሙዚየሙ የተሻለ ወይም የበለጠ ምን ሊያደርግ ይችላል?