የግንኙነቶች አማካሪ ኮሚቴ ማመልከቻ ቅጽ |
በእኛ ኮሙኒኬሽን አማካሪ ኮሚቴ ላይ ለማገልገል ላሳዩት ፍላጎት እናመሰግናለን። ይህ ቡድን ወላጆች፣ ሞግዚቶች፣ ሰራተኞች፣ የማህበረሰብ እና የተማሪ ተወካዮች ያካተታል። የኮሚቴው ዓላማ ለግንኙነቶቻችን ፕሮጀክቶች፣ ምርቶች እና ቅድሚያ የሚሰጣቸው ነገሮች ግብዓት፣ እይታ እና ድጋፍ መስጠት ነው።
አስተርጓሚዎች፣ ለሚፈልጉ ሰዎች ስብሰባ ላይ ይገኛሉ
ሁላችንም ግንኙነቶች ውስጥ ጥቅም ላይ የዋሉት ቃላት እና ምስሎች ለማየት እና ለመተርጎም ባሉን የተሞክሮዎች፣ ባህሎች፣ ማንነቶች እና የአስተዳደጎች መነጽሮች አማካኝነት መሆኑን እንገነዘባለን። የምናገለግለውን የተማሪዎች፣ ቤተሰቦች፣ ሰራተኞችና ማህበረሰብ ተወካይ የሆነ ኮሚቴ ለማቋቋም እንፈልጋለን። የተማሪ ተወካይ ለማመልከት Shorecrest (ሾርክረስት) ወይም Shorewood (ሾርዉድ) ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማር መሆን አለበት።
ስብሰባዎች በትምህርት ዓመቱ በየወሩ ይካሄዳሉ እና በአጠቃላይ እያንዳንዱ ለአንድ ሰዓት ይቆያሉ። ስብሰባዎች ለጊዜው በቨርችዋል ይካሄዳሉ። ለቀሪው የዚህ የትምህርት ዓመት የስብሰባዎች መርሐግብር ከዚህ በታች ቀርቧል።
· ማክሰኞ፣ ኤፕሪል 27 ከ 7-8 pm
· ማክሰኞ፣ ሜይ 25 ከ 7-8 pm
· ማክሰኞ፣ ጁን 22 ከ 7-8 pm
ስለ ኮሙኒኬሽን አማካሪ ኮሚቴ ወይም ማመልከቻ ጥያቄዎች ካሉዎት እባክዎ Curtis Campbell ን፣ የህዝብ መረጃ መኮንን ያነጋግሩ፣ በ curtis.campbell@shorelineschools.org ወይም 206-393-4412።
እባክዎ በኮሚዩኒኬሽን አማካሪ ኮሚቴ ሊታሰብበት የሚገባው ከታች ባለውን ቅጽ ይሙሉ።