Lake Washington Blvd – የበጋ ወቅት 2021 Poll (Amharic) |
Stay Healthy Streets እና Keep Moving Streets ለኮቪድ-19 ወረርሽኝከተማዋአሰቸኳይምላሽየመስጠትክፍልየሆነውተጀምሯል። በርካታየንግድተቋማት፣ትምህርትቤቶችን፣ምግብቤቶችን፣ስፖርትመስሪያቤቶችን፣እናየመጫወቻሜዳዎችንበመዝጋት፣ለሰዎችየሰውነትእንቅስቃሴመስሪያእናየሚሰሩትንበርካታአማራጮችንለመስጠትፈልገንነበር።
ወደ 25 ማይልስየሚሆኑየመኪናማስተላለፊያየነበሩትጎዳናዎችንዘግተንሰዎችበእግርጉዞእንዲያደርጉ፣ብስክሌትእንዲጋልቡ፣እናእንዲጫወቱበትክፍትአድርገናል። እነዚያጎዳናዎችጤናማይሁኑጎዳናዎችእናእንቅስቃሴበማድረግይቀጥሉጎዳናዎችበመባልይጠራሉ.
እነዚህየመርኃግብርአካልበማድረግLake Washington Blvdንእንቅስቃሴበማድረግይቀጥሉጉዳናበማድረግበጁላይእናኦክቶበር 2020 መካከልባሉትጊዜያትከፍተንነበር።
ለ 2021 የበጋወራትምአማራጮችንእየፈለግንሲሆንየእርስዎንምግብረመልስለመስማትእንፈልጋለን። ይህየዳሰሳጥናትእስከሜይ 10, 2021 ድረስክፍትሆኖይቆያል።
የግላዊነትማሳወቂያ:
በዚህየዳሰሳጥናትውስጥየቀረበውመረጃይፋዊመረጃተደርጎስለሚወሰድለህዝብይፋሊሆንይችላል። ለበለጠመረጃ Public Records Act RCW ምዕራፍ 42.56 ይመልከቱ። መረጃዎንእንዴትእንደምንይዝየበለጠለመረዳትPrivacy Statementይመልከቱ።