Stay Healthy Streets እና Keep Moving Streets ለኮቪድ-19 ወረርሽኝከተማዋአሰቸኳይምላሽየመስጠትክፍልየሆነውተጀምሯል። በርካታየንግድተቋማት፣ትምህርትቤቶችን፣ምግብቤቶችን፣ስፖርትመስሪያቤቶችን፣እናየመጫወቻሜዳዎችንበመዝጋት፣ለሰዎችየሰውነትእንቅስቃሴመስሪያእናየሚሰሩትንበርካታአማራጮችንለመስጠትፈልገንነበር። ​
 
ወደ 25 ማይልስየሚሆኑየመኪናማስተላለፊያየነበሩትጎዳናዎችንዘግተንሰዎችበእግርጉዞእንዲያደርጉ፣ብስክሌትእንዲጋልቡ፣እናእንዲጫወቱበትክፍትአድርገናል። እነዚያጎዳናዎችጤናማይሁኑጎዳናዎችእናእንቅስቃሴበማድረግይቀጥሉጎዳናዎችበመባልይጠራሉ.
እነዚህየመርኃግብርአካልበማድረግLake Washington Blvdንእንቅስቃሴበማድረግይቀጥሉጉዳናበማድረግበጁላይእናኦክቶበር 2020 መካከልባሉትጊዜያትከፍተንነበር።

ለ 2021 የበጋወራትምአማራጮችንእየፈለግንሲሆንየእርስዎንምግብረመልስለመስማትእንፈልጋለን። ይህየዳሰሳጥናትእስከሜይ 10, 2021 ድረስክፍትሆኖይቆያል።
 
 

የግላዊነትማሳወቂያ:
በዚህየዳሰሳጥናትውስጥየቀረበውመረጃይፋዊመረጃተደርጎስለሚወሰድለህዝብይፋሊሆንይችላል። ለበለጠመረጃ Public Records Act RCW ምዕራፍ 42.56 ይመልከቱ። መረጃዎንእንዴትእንደምንይዝየበለጠለመረዳትPrivacy Statementይመልከቱ።

Question Title

Image
 
25% of survey complete.

T