North of NERA Rezone Project
ይህ ስም-አልባ የዳሰሳ ጥናት ነው። ውጤቶቹ የሰሜን ምስራቅ አከባቢ መልሶ ማልማት (Northeast Redevelopment Area, NERA) ዞን እንደገና የመመደብ ፕሮጀክት ተመራጭ የዞን ክፍፍል አማራጭን ለማሳወቅ ጥቅም ላይ ይውላሉ። ለማጠናቀቅ ከ10 ደቂቃ ያልበለጠ የማይፈጂ አምስት ጥያቄዎች ከዚህ በታች አሉ። ስለ ፕሮጀክቱ የበለጠ መረጃ ለማግኘት፣ እባክዎን burienwa.gov/nnz ይጎብኙ።
