በዲሲ ትምህርት ቤቶች ላይ ዳሰሳ - አማርኛ

ገጽ 1 - ተማሪ #1
Student 1 Part 1

የመግቢያ ጽሁፍ
ይህ ማንነቱ የማይታወቅ የዳሰሳ ጥናት የተዘጋጀው ቤተሰቦች ከ ዲ.ሲ. የህዝብ ትምህርት ቤት ገጽታ ጋር እንዴት እንደሚገናኙ ለማወቅ ነው። በቤተሰብዎ ውስጥ አሁን ላይ እየተማሩ ያሉ ተማሪዎች ካሉ፣ በእድሜ ትልቅ ከሆነው ተማሪ ጀምሮ ስለ እያንዳንዱ ተማሪ ተሞክሮ ይጠየቃሉ። አሁን ላይ በ ዲ.ሲ. የህዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተማሪ ከሆኑ፣ እባክዎ የራስዎን ተሞክሮ በተመለከተ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ይመልሱ።
ይህ ዳሰሳ ማንነትዎን የሚገልጽ አይደለም፣ ነገር ግን በዳሰሳው መጨረሻ ላይ ኢሜይሎን የሚያስገቡ ከሆነ ሶስት የ $50 አማዞን ስጦታ ካርዶች እጣ የሚወጡበት ውድድር ውስጥ ይገባሉ።
1.የተማሪ ውጤት
2.ትምህርት ቤቱ የሚገኝበት ቦታ
3.ይህ ትምህርት ቤት የ ዲ.ሲ.የህዝብ ትምህርት ቤት፣ የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤት፣ ወይም የግል ነው?
4.ይህ ተማሪ አሁን ላይ የተመዘገበበትን የ ዲ.ሲ. ትምህርት ቤት በመረጡበት ጊዜ የሚከተሉት ምክንያቶች ምን ያህል አስፈላጊ ነበሩ? የሚከተለውን መለኪያ ይጠቀሙ፦
ምንም አስፈላጊ አልነበረም
የተወሰነ ያህል አልነበረም
አስፈላጊ ነበር
በጣም አስፈላጊ ነበር
አመቺ የሆነ ቦታ
ደህንነት (ከትምህርት ቤት ውስጥ እና ውጪን ያካትታል)
የአስተማሪዎች፣ የርዕሰ መምህሩ፣ ወይም የሌሎች ሰራተኞች ጥራት
የትምህርት ፕሮግራሞች ወይም የትምህርት ስርዐት ትኩረት (ለምሳሌ፦ የቋንቋ ተስማሚ መሆን፣ የSTEM ትኩረት፣ የአዋቂ ትምህርት)
ተግባራት ወይም ከትምህርት ስርዐቱ ውጪ የሆኑ አማራጮች (ከትምህርት ቤት ፕሮግራሞች በፊት እና በኋላ፣ ስፖርቶች፣ ክለቦች፣ እና የተለዩትንም ያካትታል)
የተማሪ አካላዊ ባህሪያት
የተማሪዎች የትምህርት አፈጻጸም (ለምሳሌ፦ የፈተና ውጤቶች፣ የማቋረጥ ተመኖች)
ጥራት ያለው ወይም ልዩ የሆነ ትምህርት ማግኘት መቻል (የአካል ጉዳት ያለባቸውን ተማሪዎች ያካትታል)
የተለዩ ተቋሞች (ለምሳሌ፦ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ቦታዎች፣ የስልጠና ክፍሎች፣ አዳራሾች፣ ቲያትሮች)
በክፍል ውስጥ የተማሪዎች ብዛት
ድጋፍ የሚሰጥ እና ተማሪ-ተኮር የመማሪያ አካባቢ
ትምህርት ቤት ወላጆችን በውሳኔዎች ላይ የማሳተፍ ፈቃድ
ፊደር ፓተርን
5.ዝርዝሩን ተመልሰው ይመልከቱ እና ዲ.ሲ. ትምህርት ቤትን የመረጡበት ዋና ምክንያቶች ምን ምን ነበሩ?
6.የተማሪዎ ትምህርት ቤት ለቀጣዩ የትምህርት አመት ምን ያህል እያዘጋጃቸው እንዳለ ይሰማዎታል?
7.በተማሪዎ ትምህርት ቤት ውስጥ፣ አጠቃላይ የስነ ምግባር አሰራር ተማሪዎ ላይ ያለው ተፈጻሚነት ምን ያህል ነው?
8.በተማሪዎ ትምህርት ቤት ውስጥ ያሉ አስተዳዳሪዎች፣ ልጆች መማር እንዲችሉ የሚረዳ ምቹ የትምህርት ቤት አካባቢን ምን ያህል ይፈጥራሉ?
9.አስተማሪዎች ተማሪዎች ቀጣይነት ያላቸው ተማሪዎች እንዲሆኑ ምን ያህል ያነሳሷቸዋል?
10.ትምህርት ቤቱ ግልጽ የሆነ እና ጥቅም ያለው መረጃን ለቤተሰቦች ምን ያህል ያጋራል?
11.ትምህርት ቤቱ የተማሪዎችን የጀርባ ታሪክ ልዩነቶች ምን ያህል ያከብራል?
12.ተማሪዎች በትምህርት ቤታቸው ውስጥ ምን ያህል የቤተሰብነት ስሜት ይሰማቸዋል?
Current Progress,
0 of 50 answered