ውጣ Clean Diesel የጭነት መኪና ስልጠና ፈተና ፈተና English Español Oromoo Soomaali Русский ਪੰਜਾਬੀ አማርኛ Question Title * 1. ___________ሙቀት ይፈልጋል፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 2. ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዘይቶች እስከሆኑ ድረስ ለመኪናዎ የተለያዩ ዘይቶችን በማቀላቀል መጠቀም ሞተርዎን አይጎዳም፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 3. አንድ ሜካኒክ ሁልጊዜ አዲስ ወይም ንፁህ DPF ካስገባ በኋላ Parked Regen ማድረግ አለበት፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 4. DPF ቢዘጋ ምን ሊፈጠር ይችላል? ጎማው ሊተነፍስ ይችላል DEF Light ሊከፈት ይችላል ሞተሩ ሊዘጋ ይችላል እሺ Question Title * 5. ___________ማጠራቀሚያው ¼ ሙሉ መሆን አለበት፡፡ DEF ስርአት DPF ስርአት እሺ Question Title * 6. ንፁህ የነዳጅ የጭነት መኪና የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች: ጥቁር ወይም ሌላ ቀለም ሊሆን ይችላል ሁልጊዜ ጥቁር ናቸው በፍፁም አይለዩም እሺ Question Title * 7. DPF በሚያስፀዱበት ወይም በሚያስቀይሩበት ጊዜ ነጋዴውን ይህንን እንዲያደርግ መጠየቅ አለብዎ፡ DOCን ይመርምሩ ሲሊንደሩን SCR ይመርምሩ DEF ማስገቢያውን ይመርምሩ የማፅጃ ፎርሙንDPF ይሙሉ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 8. በዳሽቦርድዎ ላይ ያሉትን መብራቶች ችላ የሚሉ ከሆነ፡ ትንሽ ችግር ወደ ትልቅ ችግር ሊቀየር ይችላል ምንም ነገር አይፈጠርም-መብራቶቹ በመጨረሻ ይጠፋሉ በሚቀጥለው ሰዓት ላይ በድጋሚ መሙላት ያስፈልጎታል እሺ Question Title * 9. DPF ላይ ያሉት ሦስት ዋና ዋና የጥገና ጉዳዮች ምንድን ናቸው (ሦስት ይምረጡ) DPF ማጽዳት ከልክ በላይ ማሞቅ የፈሳሽ (ዘይት እና ማቀዝቀዣ) ፍሳሽ DEF ፈሳሽ ማለቅ የጭስ ማውጫ መቀደድ እሺ Question Title * 10. ፈሳሽዎን በምን ያህል ድግግሞሽ ነው የሚፈትሹት? በየሳምንቱ በቀን ሁለት ጊዜ (ከስራ ቀንዎ በፊት እና በኋላ) በቀን አንድ ጊዜ እሺ Question Title * 11. ___________አመድ ለማስወገድ በእጅ መፀዳት አለበት፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 12. ለParked Regen ምን ማድረግ ያስፈልግዎታል? ሹፌሩ መኪናውን በማቆም ማብሪያ ማጥፊያውን በመጫን እንደገና የማስነሳት ሂደት ይጫኑ ከሚቀልጥ ወይም ሊቃጠል ከሚችል ማንኛውም ነገር በመራቅ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያቁሙ የድንገተኛ ጊዜ ፍሬንዎን ያዘጋጁ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 13. DPF መብራትዎ ብልጭ ብልጭ የሚል ከሆነ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ የDEF ማጠራቀሚያዎን በDEF ፈሳሽ ይሙሉ Parked Regen ወዲያውኑ ያስጀምሩ የሚሰራ ወይም የቆመ ማስጀመሪያን በ 1-2 ሰአታት ለማስጀመር በከባዱ ያሽከርክሩ እሺ Question Title * 14. አንዳንድ የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች ሞተሩ እየሄደ ሳለ በማዳመጥ ሊለዩ ይችላሉ፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 15. የጭነት መኪናዎ ከተለመደው የበለጠ ዘይት እየተጠቀመ ከሆነ፡ በአውራ ጎዳና ላይ ለ 20 ደቂቃ ሳያቆሙ ይንዱ ያፈሰሱ ቦታዎችን በመፈለግ ያሰሩ የበለጠ ዘይት ይጨምሩ እሺ Question Title * 16. DPF ብቃት ባለው ሜካኒክ በእጅ መፅዳት አለበት፡ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የሞተር ችግሮች ሲጀምር ብቻ በየሁለት ዓመቱ እሺ Question Title * 17. ወደብ ላይ ተሰልፈው ሲጠብቁ እና የጭነት መኪናዎ በማይንቀሳቀስበት ጊዜ፣ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ ከ 3 ደቂቃዎች በኋላ ሞተርዎን ያጥፉ፡፡ ሞተርዎን ስለሚያደክምብዎ ሞተርዎን በፍፁም አያጥፉ፡፡ ሞተርዎን ከማጥፋትዎ በፊት 15 ደቂቃ ይቆዩ፡፡ እሺ Question Title * 18. የጭነት መኪናዎ Active Regen እንዲያደርግ ለመርዳት ምን ማድረግ ይችላሉ? በአውራ ጎዳና ላይ ያለማቆም ለ20 ደቂቃ ቢያንስ በሰዓት 50 ማይሎች ያሽከርክሩ የጭነት መኪናዎን ያቁሙ ነገር ግን ሞተሩን ያፍጥኑት በቀን ብዙ ጊዜ በአውራ ጎዳና ላይ ያሽከርክሩ እሺ Question Title * 19. የትኞቹን የሞተር ክፍሎች ላይ ነው DPF ተፅእኖ የሚያሳድረው?(ሊያስኬዱ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ) ቱርቦቻርጀር የነዳጅን ፍሰት የሚቆጣጠር መሳሪያ (EGR) የሞተር ጋዝ መመላለሻ DEF ማጠራቀሚያ እሺ Question Title * 20. ምንም እንኳን የችግሩ ምክንያት በሞተሩ ሌላ ክፍል ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ DPF ችግሩን ለማሳየት የመጀመሪያው የሞተር ክፍል ነው፡፡ እውነት ሀሰት እሺ ተጠናቅቋል