ውጣ Clean Diesel የጭነት መኪና ስልጠና ፈተና ፈተና English Español Oromoo Soomaali Русский ਪੰਜਾਬੀ አማርኛ Question Title * 1. ___________ማጠራቀሚያው ¼ ሙሉ መሆን አለበት፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 2. ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዘይቶች እስከሆኑ ድረስ ለመኪናዎ የተለያዩ ዘይቶችን በማቀላቀል መጠቀም ሞተርዎን አይጎዳም፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 3. ፈሳሽዎን በምን ያህል ድግግሞሽ ነው የሚፈትሹት? በቀን ሁለት ጊዜ (ከስራ ቀንዎ በፊት እና በኋላ) በየሳምንቱ በቀን አንድ ጊዜ እሺ Question Title * 4. DPF መብራትዎ ብልጭ ብልጭ የሚል ከሆነ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ Parked Regen ወዲያውኑ ያስጀምሩ የDEF ማጠራቀሚያዎን በDEF ፈሳሽ ይሙሉ የሚሰራ ወይም የቆመ ማስጀመሪያን በ 1-2 ሰአታት ለማስጀመር በከባዱ ያሽከርክሩ እሺ Question Title * 5. DPF በሚያስፀዱበት ወይም በሚያስቀይሩበት ጊዜ ነጋዴውን ይህንን እንዲያደርግ መጠየቅ አለብዎ፡ DEF ማስገቢያውን ይመርምሩ የማፅጃ ፎርሙንDPF ይሙሉ ሲሊንደሩን SCR ይመርምሩ DOCን ይመርምሩ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 6. በዳሽቦርድዎ ላይ ያሉትን መብራቶች ችላ የሚሉ ከሆነ፡ በሚቀጥለው ሰዓት ላይ በድጋሚ መሙላት ያስፈልጎታል ምንም ነገር አይፈጠርም-መብራቶቹ በመጨረሻ ይጠፋሉ ትንሽ ችግር ወደ ትልቅ ችግር ሊቀየር ይችላል እሺ Question Title * 7. ___________አመድ ለማስወገድ በእጅ መፀዳት አለበት፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 8. አንድ ሜካኒክ ሁልጊዜ አዲስ ወይም ንፁህ DPF ካስገባ በኋላ Parked Regen ማድረግ አለበት፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 9. የጭነት መኪናዎ ከተለመደው የበለጠ ዘይት እየተጠቀመ ከሆነ፡ የበለጠ ዘይት ይጨምሩ በአውራ ጎዳና ላይ ለ 20 ደቂቃ ሳያቆሙ ይንዱ ያፈሰሱ ቦታዎችን በመፈለግ ያሰሩ እሺ Question Title * 10. ወደብ ላይ ተሰልፈው ሲጠብቁ እና የጭነት መኪናዎ በማይንቀሳቀስበት ጊዜ፣ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ ሞተርዎን ከማጥፋትዎ በፊት 15 ደቂቃ ይቆዩ፡፡ ሞተርዎን ስለሚያደክምብዎ ሞተርዎን በፍፁም አያጥፉ፡፡ ከ 3 ደቂቃዎች በኋላ ሞተርዎን ያጥፉ፡፡ እሺ Question Title * 11. የትኞቹን የሞተር ክፍሎች ላይ ነው DPF ተፅእኖ የሚያሳድረው?(ሊያስኬዱ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ) ቱርቦቻርጀር የነዳጅን ፍሰት የሚቆጣጠር መሳሪያ (EGR) የሞተር ጋዝ መመላለሻ DEF ማጠራቀሚያ እሺ Question Title * 12. ንፁህ የነዳጅ የጭነት መኪና የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች: ጥቁር ወይም ሌላ ቀለም ሊሆን ይችላል በፍፁም አይለዩም ሁልጊዜ ጥቁር ናቸው እሺ Question Title * 13. የጭነት መኪናዎ Active Regen እንዲያደርግ ለመርዳት ምን ማድረግ ይችላሉ? በአውራ ጎዳና ላይ ያለማቆም ለ20 ደቂቃ ቢያንስ በሰዓት 50 ማይሎች ያሽከርክሩ በቀን ብዙ ጊዜ በአውራ ጎዳና ላይ ያሽከርክሩ የጭነት መኪናዎን ያቁሙ ነገር ግን ሞተሩን ያፍጥኑት እሺ Question Title * 14. ምንም እንኳን የችግሩ ምክንያት በሞተሩ ሌላ ክፍል ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ DPF ችግሩን ለማሳየት የመጀመሪያው የሞተር ክፍል ነው፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 15. ___________ሙቀት ይፈልጋል፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 16. DPF ላይ ያሉት ሦስት ዋና ዋና የጥገና ጉዳዮች ምንድን ናቸው (ሦስት ይምረጡ) ከልክ በላይ ማሞቅ የፈሳሽ (ዘይት እና ማቀዝቀዣ) ፍሳሽ የጭስ ማውጫ መቀደድ DPF ማጽዳት DEF ፈሳሽ ማለቅ እሺ Question Title * 17. አንዳንድ የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች ሞተሩ እየሄደ ሳለ በማዳመጥ ሊለዩ ይችላሉ፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 18. DPF ብቃት ባለው ሜካኒክ በእጅ መፅዳት አለበት፡ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በየሁለት ዓመቱ የሞተር ችግሮች ሲጀምር ብቻ እሺ Question Title * 19. DPF ቢዘጋ ምን ሊፈጠር ይችላል? ጎማው ሊተነፍስ ይችላል ሞተሩ ሊዘጋ ይችላል DEF Light ሊከፈት ይችላል እሺ Question Title * 20. ለParked Regen ምን ማድረግ ያስፈልግዎታል? ከሚቀልጥ ወይም ሊቃጠል ከሚችል ማንኛውም ነገር በመራቅ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያቁሙ የድንገተኛ ጊዜ ፍሬንዎን ያዘጋጁ ሹፌሩ መኪናውን በማቆም ማብሪያ ማጥፊያውን በመጫን እንደገና የማስነሳት ሂደት ይጫኑ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ ተጠናቅቋል