የ DeKalb ግዛት ትምህርት ወረዳ ባለስልጣናት Curriculum Management Solutions, inc. (CMSi) ከተባለ ድርጅት ከተወጣጣ ቡድን ጋር የካሪኩለም ምርመራ ለማድረግ ውል አድርገዋል፡፡ ቡድኑ ከ ጃንዩወሪ 25-29, 2016 ድረስ ስራውን ይሰራል፡፡ የምርመራ ቡድኑ በዚህ ሳምንት ትምህርት ቤቶችን የሚጎበኝ ሲሆን ቃለ መጠይቆችንም ያደርጋል፡፡ ነገር ግን ቡድኑ በወረዳው ውስጥ ያሉትን ሰወች ሁሉ ማናገር አይችልም፡፡ ቀጥሎ ያለውን መጠይቅ በመጠቀም በተቻለ መጠን ከብዙ ሰወች ግብአቶችን ለመሰብሰብ እንፈልጋለን፡፡ ሀሳብዎ እንዲካተት እባክዎትን ጥቂት ደቂቃዎችን ወስደው መጠይቁን ይሙሉ፡፡

የመጠይቁ ሪፖርት በ ጅምላ ሪፖርት የሚደረግ ሲሆን ሁሉም መልሶች ሚስጥራዊነታቸው ይጠበቃል፡፡ እባክዎትን መጠይቁን ከ ፌብሩዋሪ 14 በፊት ያጠናቁ፡፡ ስለትብርዎ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡

T