PREPARING FOR BRT CONSTRUCTION
ለፈጣን አውቶብስ መተላለፊያ (BRT) ግንባታ ዝግጅት
ሃሳብህ በጣም ጠቃሚ ነው። ይህንን መጠይቅ ጊዜ ወስደው ስለሞሉልን እናመሰግናለን። የእርስዎ ግብረ መልስ በዚህ የፈጣን አውቶብስ መተላለፊያ (BRT) ግንባታ ወቅት በምሥራቅ ኮልፋክስ የምትገኙ የንግድ ማህበረሰቦችን እንዴት የተሻለ ልንረዳችሁ እንደምንችል ለመረዳት ይጠቅመናል። መጠይቁ ሊወስድ የሚችለው ጊዜ በግምት 10 ደቂቃ ያህል ነው። በመጠይቁ ማብቂያ ላይ በሚወዱት የምሥራቅ ኮልፋክስ ንግድ የሚጠቀሙበት የ$50 ዶላር የስጦታ ካርድ ለማግኘት እጣ ውስጥ ለመግባት ይችላሉ!
ጥያቄዎች?
የTheFax የቢዝነስ አውትሪች ማናጀር የሆነችውን አሊሃንድራ ሙኔዝ /Alejandra Munoz/ን በኢሜል፦ Alejandra@thefaxdenver.com ወይም በስልክ 720.459.0591 ያነጋግሩ። አአሊሃንድራ መጠይቁን ለመሙላት በስልክ ወይም በሚመችዎት ሰዓት በንግድዎ ተገኝታ ታግዝዎታለች።