የከተማው አስተዳዳሪ ጡረታ እየወጡ ነው፣ እና የታኮማ ከተማ ካውንስል አዲስ የከተማ አስተዳዳሪ ለመቅጠር የነዋሪዎችን ግብአት እየሰበሰበ ነው። ስለ ፍለጋው የበለጠ መረጃ እዚህ ይገኛል  (ድረገጽ ላይ ያለ መረጃ አገናኝ)። 

የሚቀጥለው የከተማ አስተዳደር ላይ ማየት የሚፈልጉት ባህሪያት ላይ ያለዎትን ሃሳብ እንዲሁም ማህበረሰቡን እየተጋፈጡ ስላሉ ጉዳየች መስማት እንፈልጋለን። ዳሰሳው ለማጠናቀቅ ከአስር ደቂቃ በላይ አይወስድም። 

የዳሰሳው ውጤቶች የከተማው አስተዳደር ቅጥር እና መረጣ ላይ ለመረጃ እና ለውሳኔ ይጠቅማሉ። የዳሰሳው ውጤት ለከተማው ካውንስል እና ለአመልካቾች ይጋራል። የግል ምላሾችዎ ማንነትዎን የማይገልጹ ሲሆኑ የዳሰሳው ውጤቶች አስፈላጊ ሲሆኑ ይጋራሉ። በዚህ ሂደት ውስጥ ስለፍላጎትዎ እና ስለትብብርዎ እናመሰግናለን።

Question Title

* 1. ጥ. ከታኮማ ፓርክ ከተማ ጋር ያለዎት ግንኙነት ምንድነው?  (የሚመለከተውን ሁሉ ምልክት ያድርጉ)

Question Title

* 2. የታኮማ ፓርክ ነዋሪ ከሆኑ፣ እባክዎ የትኛው ዋርድ ውስጥ እንደሚኖሩ ይንገሩን። የዋርድ መረጃን ይመልከቱ፥ የዋርድ ካርታ

Question Title

* 3. የሥርዓተ-ፆታ ምርጫዎ ምንድነው?

Question Title

* 4. ዘር / ጎሳ (የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ)

Question Title

* 5. እድሜዎ ስንት ነው?

T