ውጣ Clean Diesel የጭነት መኪና ስልጠና ፈተና ፈተና English Español Oromoo Soomaali Русский ਪੰਜਾਬੀ አማርኛ Question Title * 1. ንፁህ የነዳጅ የጭነት መኪና የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች: ጥቁር ወይም ሌላ ቀለም ሊሆን ይችላል ሁልጊዜ ጥቁር ናቸው በፍፁም አይለዩም እሺ Question Title * 2. DPF መብራትዎ ብልጭ ብልጭ የሚል ከሆነ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ የሚሰራ ወይም የቆመ ማስጀመሪያን በ 1-2 ሰአታት ለማስጀመር በከባዱ ያሽከርክሩ Parked Regen ወዲያውኑ ያስጀምሩ የDEF ማጠራቀሚያዎን በDEF ፈሳሽ ይሙሉ እሺ Question Title * 3. አንዳንድ የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች ሞተሩ እየሄደ ሳለ በማዳመጥ ሊለዩ ይችላሉ፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 4. ወደብ ላይ ተሰልፈው ሲጠብቁ እና የጭነት መኪናዎ በማይንቀሳቀስበት ጊዜ፣ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ ሞተርዎን ከማጥፋትዎ በፊት 15 ደቂቃ ይቆዩ፡፡ ከ 3 ደቂቃዎች በኋላ ሞተርዎን ያጥፉ፡፡ ሞተርዎን ስለሚያደክምብዎ ሞተርዎን በፍፁም አያጥፉ፡፡ እሺ Question Title * 5. በዳሽቦርድዎ ላይ ያሉትን መብራቶች ችላ የሚሉ ከሆነ፡ በሚቀጥለው ሰዓት ላይ በድጋሚ መሙላት ያስፈልጎታል ትንሽ ችግር ወደ ትልቅ ችግር ሊቀየር ይችላል ምንም ነገር አይፈጠርም-መብራቶቹ በመጨረሻ ይጠፋሉ እሺ Question Title * 6. ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዘይቶች እስከሆኑ ድረስ ለመኪናዎ የተለያዩ ዘይቶችን በማቀላቀል መጠቀም ሞተርዎን አይጎዳም፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 7. ፈሳሽዎን በምን ያህል ድግግሞሽ ነው የሚፈትሹት? በቀን ሁለት ጊዜ (ከስራ ቀንዎ በፊት እና በኋላ) በቀን አንድ ጊዜ በየሳምንቱ እሺ Question Title * 8. የጭነት መኪናዎ ከተለመደው የበለጠ ዘይት እየተጠቀመ ከሆነ፡ ያፈሰሱ ቦታዎችን በመፈለግ ያሰሩ የበለጠ ዘይት ይጨምሩ በአውራ ጎዳና ላይ ለ 20 ደቂቃ ሳያቆሙ ይንዱ እሺ Question Title * 9. DPF ላይ ያሉት ሦስት ዋና ዋና የጥገና ጉዳዮች ምንድን ናቸው (ሦስት ይምረጡ) ከልክ በላይ ማሞቅ የጭስ ማውጫ መቀደድ DEF ፈሳሽ ማለቅ የፈሳሽ (ዘይት እና ማቀዝቀዣ) ፍሳሽ DPF ማጽዳት እሺ Question Title * 10. አንድ ሜካኒክ ሁልጊዜ አዲስ ወይም ንፁህ DPF ካስገባ በኋላ Parked Regen ማድረግ አለበት፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 11. የጭነት መኪናዎ Active Regen እንዲያደርግ ለመርዳት ምን ማድረግ ይችላሉ? በቀን ብዙ ጊዜ በአውራ ጎዳና ላይ ያሽከርክሩ የጭነት መኪናዎን ያቁሙ ነገር ግን ሞተሩን ያፍጥኑት በአውራ ጎዳና ላይ ያለማቆም ለ20 ደቂቃ ቢያንስ በሰዓት 50 ማይሎች ያሽከርክሩ እሺ Question Title * 12. ምንም እንኳን የችግሩ ምክንያት በሞተሩ ሌላ ክፍል ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ DPF ችግሩን ለማሳየት የመጀመሪያው የሞተር ክፍል ነው፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 13. ___________ሙቀት ይፈልጋል፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 14. DPF ቢዘጋ ምን ሊፈጠር ይችላል? ሞተሩ ሊዘጋ ይችላል DEF Light ሊከፈት ይችላል ጎማው ሊተነፍስ ይችላል እሺ Question Title * 15. ለParked Regen ምን ማድረግ ያስፈልግዎታል? ሹፌሩ መኪናውን በማቆም ማብሪያ ማጥፊያውን በመጫን እንደገና የማስነሳት ሂደት ይጫኑ የድንገተኛ ጊዜ ፍሬንዎን ያዘጋጁ ከሚቀልጥ ወይም ሊቃጠል ከሚችል ማንኛውም ነገር በመራቅ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያቁሙ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 16. DPF በሚያስፀዱበት ወይም በሚያስቀይሩበት ጊዜ ነጋዴውን ይህንን እንዲያደርግ መጠየቅ አለብዎ፡ DOCን ይመርምሩ ሲሊንደሩን SCR ይመርምሩ DEF ማስገቢያውን ይመርምሩ የማፅጃ ፎርሙንDPF ይሙሉ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 17. ___________አመድ ለማስወገድ በእጅ መፀዳት አለበት፡፡ DEF ስርአት DPF ስርአት እሺ Question Title * 18. DPF ብቃት ባለው ሜካኒክ በእጅ መፅዳት አለበት፡ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ የሞተር ችግሮች ሲጀምር ብቻ በየሁለት ዓመቱ እሺ Question Title * 19. የትኞቹን የሞተር ክፍሎች ላይ ነው DPF ተፅእኖ የሚያሳድረው?(ሊያስኬዱ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ) የነዳጅን ፍሰት የሚቆጣጠር መሳሪያ DEF ማጠራቀሚያ (EGR) የሞተር ጋዝ መመላለሻ ቱርቦቻርጀር እሺ Question Title * 20. ___________ማጠራቀሚያው ¼ ሙሉ መሆን አለበት፡፡ DEF ስርአት DPF ስርአት እሺ ተጠናቅቋል