መግቢያ

የግላዊነት ማሳሰቢያ፡
በዚህ የዳሰሳ ጥናት ውስጥ የቀረበው መረጃ የህዝብ የተመዘገበ መረጃ እንደሆነ ተደርጎ ይቆጠራል እና ለሕዝብ ይፋ መሆን ይችላል። ለተጨማሪ መረጃ፣ የሕዝብ መዝገቦችን ሕግ RCW ምዕራፍ 42.56 ይመልከቱ።መረጃዎን እንዴት እንደምንይዘው የበለጠ ለማወቅ የእኛን የግላዊነት መግለጫ ይመልከቱ።
የፕሮጀክት አጠቃላይ እይታ
በግንቦት 2020፣ በኤልካይ ፖይንት ላይ ዘልቆ ለሚያልፈው ትራፊክ መንገዱ ተዘግቶ* በእግሩ ለሚሄድና እና በብስክሌት ለሚጓዙ የተከፈተውን “መንቀሳቀስን ይቀጥሉ መንገድ”ን "Keep Moving Street" ተግባራዊ አድርገናል። ከታች ካርታ ይመልከቱ። በኤልካይ ፖይንት (Alki Point) መንገድ ላይ ምን በጥሩ ሁኔታ እየሆነ ነው፣ ምንስ እያልሆነ ነው፣ ለመንገዱስ ምን ዓይነት ቋሚ ማሻሻያዎችን ማድረግ አለብን ለሚለው የማህበረሰብ አስተያየት እየፈለግን ነው።

የሲያትል ከተማ ለCOVID-19 ምላሽ አካል በመሆን ከሲያትል ፓርኮች እና መዝናኛ ጋር በመተባበር መንቀሳቀስን ይቀጥሉ መንገዶች (Keep Moving Streets) ተከፈቱ። እነሱ ማህበራዊ ርቀትን ለመደገፍ የከተማው ምላሽ እና በኤልካይ ፖይንት ላይ እንደ ኮንስትለሽን ፓርክ (Constellation Park) ካሉ ታዋቂ መዳረሻዎች አጠገብ ይገኛሉ። የ Alki Keep Moving Street፣ በነበሩት የጐረቤት ግሪንዌይስ (Neighborhood Greenways) ላይ ካሉት የጤናማ ሆነው ይቆዩ መንገዶች (Stay Healthy Streets) የተለየ ነው።

የፕሮጀክቱ ቡድን በአሁኑ ጊዜ በኤልካይ ፖይንት (Alki Point) ላይ ለቋሚ ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ ለማግኘት እየሰራ ነው።

*ለአካባቢ-ተሽከርካሪ መዳረሻ ብቻ ክፍት ነው

Question Title

መንቀሳቀስን ይቀጥሉ መንገዶች (Keep Moving Streets) - የአሁኑ የፕሮጀክት ካርታ

መንቀሳቀስን ይቀጥሉ መንገዶች (Keep Moving Streets) - የአሁኑ የፕሮጀክት ካርታ
 
17% of survey complete.

T