WFFK Survey English/Amharic

የልጆች የሳምንቱ መጨረሻ ምግብ የዳሰሳ ጥናት

Thank you for taking the time to complete this survey! We at the Ballard Food Bank would like to know how you feel about the food in your weekend bags. There are no wrong answers! //

ይህን የዳሰሳ ጥናት ለማጠናቀቅ ጊዜ ስለወሰዱ እናመሰግናለን! እኛ Ballard Food Bank (የባላርድ ምግብ ባንክ) በሳምንቱ መጨረሻ በርሳዎችዎ ውስጥ ስላለው ምግብ ምን እንደሚሰማዎት ማወቅ እንፈልጋለን። ስህተት የሆኑ መልሶች የሉም!
1.Who is completing this survey? // ይህን ዳሰሳ የሚያጠናቅቀው ማነው?
2.I (the student) liked the food in the backpack. // እኔ (ተማሪው) ባክፓክ (Backpack) የቀረበውን ምግብ ወድጄዋለሁ።
3.Did you (the student) have any needs that were not met by the food delivered in this program? Check all that apply: //እርስዎ (ተማሪው) ዛሬ በቀረበው ምግብ ያልተሟላ ፍላጎቶች አልዎት? የሚመለከተው ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉበት፡
4.How helpful is this program in providing enough food for you (the student) over the weekend? // ይህ ፕሮግራም በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት (ቅዳሜ እና እሁድ) ለእርስዎ (ለተማሪው) በቂ ምግብ ለማቅረብ ምን ያህል አጋዥ ነው?
5.Overall, how much do you enjoy the food in your bags on a scale from 1 to 10? // በአጠቃላይ፣ ከ1 እስከ 10 (ክብ) ባለው መለኪያ በቦርሳዎ ውስጥ ያለውን ምግብ ምን ያህል ይወዱታል?
1
10
6.What is your (the student’s) race/ethnicity? Check all that apply: //የእርስዎ (የተማሪው) ዘር/ብሄር ምንድን ነው? የሚመለከተው ሁሉ ላይ ምልክት ያድርጉበት፡
7.What’s your age? // ስንት አመትወ ነው?
8.What school do you go to? //የሚማሩበት ትምህርት ቤት ምንድነው?
9.Next, tell us which items in each category are your favorite! // በመቀጠል በእያንዳንዱ ምድብ ውስጥ የትኞቹ ዕቃዎች በእርስዎ ተወዳጅ እንደሆኑ ይንገሩን!

Select all your favorite cereals// ሁሉንም እርስዎ የሚወዷቸውን የእህል ምግቦች ያክብቡ

10.Select all your favorite breakfast bars // ሁሉንም እርስዎ የሚወዷቸውን የቁርስ ባሮች ያክብቡ
11.Select all your favorite granola bars // ሁሉንም እርስዎ የሚወዷቸውን የግራኖላ ባሮች ያክብቡ
12.Select all your favorite nuts // ሁሉንም እርስዎ የሚወዷቸውን ለውዝ ያክብቡ
13.Select all your favorite snacks // ሁሉንም እርስዎ የሚወዷቸውን መክሰሶች ያክብቡ
14.Select all your favorite microwaveable noodles // ሁሉንም እርስዎ የሚወዷቸውን በማይክሮ ዌቭ የሚበስሉ ፓስታዎች ያክብቡ
15.Select all your favorite beans // ሁሉንም እርስዎ የሚወዷቸውን ባቄላዎች ያክብቡ
16.What fruits and vegetables would you like to get in your bag? // በቦርሳዎ ውስጥ ምን አይነት ፍራፍሬዎች እና አትክልቶች እንዲኖሩ ይፈልጋሉ?
17.Is there anything else you would like to share about what you like to eat? // መብላት ስለሚወዱት ነገር ማጋራት የሚፈልጉተ ሌላ ነገር አለ?