Stay Healthy Streets የግብረመልስዳሰሳጥናት (Amharic)

አጠቃላይእይታ

ምያዝያስጥእንደCOVID-19የአስቸኳይጊዜምላሽ፣ሰዎችየአካልብቃትእንቅስቃሴእንዲያደርጉእናየ6 ጫማርቀትጠብቀውበእግርእናበብስክሌትወደአካባቢያዊየሸቀጣሸቀጥሱቆች፣ፋርማሲዎችእናየንግድተቋማትእንዲሄዱየ26 ማይሎችጊዜያዊStay Healthy Streets (SHS) ተጭኗል።

ጎዳናዎችእንዴትእየሰሩእንዳሉእናዘላቂመሆንካለባቸውለማየትበማህበረሰብዎውስጥስላለStay Healthy Streetsየእርስዎንአስተያየትመስማትእንፈልጋለን።

የግላዊነትማሳወቂያ:
በዚህየዳሰሳጥናትውስጥየቀረበውመረጃይፋዊመረጃተደርጎስለሚወሰድለህዝብይፋሊሆንይችላል። ለበለጠመረጃ Public Records Act RCW ምዕራፍ 42.56 ይመልከቱ። መረጃዎንእንዴትእንደምንይዝየበለጠለመረዳትPrivacy Statementይመልከቱ።
እባክዎንግብረመልስለመስጠትየሚፈልጉትንStay Healthy Streetይምረጡ? እባክዎለእገዛከዚህበላይያለውንካርታይጠቀሙ።(Required.)
15%