የሊትል ብሩክ በጤና ይቆዩ ጎዳና ግብረመልስ ዳሰሳ ጥናት |
በኤፕሪል 2021፣ እኛ ከሊትል ብሩክ ፓርክ ውጭ ያለውን ብሎክ ዘግተነዋል ማለት ለተሽከርካሪዎች ዘግተን ለጫወታ ከፈትነው!
የዚህ የዳሰሳ ጥናት ዓላማ በጤና ይቆዩ ጎዳና ቋሚ እንዲሆን መደረግ እንዳለበት ከጎረቤቶች ግብዓት ለመሰብሰብ ነው።
የዚህ የዳሰሳ ጥናት ዓላማ በጤና ይቆዩ ጎዳና ቋሚ እንዲሆን መደረግ እንዳለበት ከጎረቤቶች ግብዓት ለመሰብሰብ ነው።
ለጥያቄዎች፣ አስተያየቶች እና ሀሳቦች የሲያትል ትራንስፖርት መምሪያን (SDOT) እና ሌክ ሲቲ ኮሌክቲቭን ያነጋግሩstayhealthystreets@seattle.gov I 206-684-5296
የግላዊነት ማስታወቂያ -
በዚህ የዳሰሳ ጥናት ውስጥ የቀረበው መረጃ እንደ የሕዝብ መዝገብ ተደርጎ ለሕዝብ ይፋ ሊሆን ይችላል። ለበለጠ መረጃ የሕዝብ መዝገቦች ሕግ RCW ምዕራፍ 42.56 ን ይመልከቱ። መረጃዎን እንዴት እንደምናስተዳድር በበለጠ ለማወቅ የእኛን የግላዊነት መግለጫ ይመልከቱ።