ውጣ Clean Diesel የጭነት መኪና ስልጠና ፈተና ፈተና English Español Oromoo Soomaali Русский ਪੰਜਾਬੀ አማርኛ Question Title * 1. አንድ ሜካኒክ ሁልጊዜ አዲስ ወይም ንፁህ DPF ካስገባ በኋላ Parked Regen ማድረግ አለበት፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 2. ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዘይቶች እስከሆኑ ድረስ ለመኪናዎ የተለያዩ ዘይቶችን በማቀላቀል መጠቀም ሞተርዎን አይጎዳም፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 3. ምንም እንኳን የችግሩ ምክንያት በሞተሩ ሌላ ክፍል ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ DPF ችግሩን ለማሳየት የመጀመሪያው የሞተር ክፍል ነው፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 4. የጭነት መኪናዎ Active Regen እንዲያደርግ ለመርዳት ምን ማድረግ ይችላሉ? በቀን ብዙ ጊዜ በአውራ ጎዳና ላይ ያሽከርክሩ በአውራ ጎዳና ላይ ያለማቆም ለ20 ደቂቃ ቢያንስ በሰዓት 50 ማይሎች ያሽከርክሩ የጭነት መኪናዎን ያቁሙ ነገር ግን ሞተሩን ያፍጥኑት እሺ Question Title * 5. DPF መብራትዎ ብልጭ ብልጭ የሚል ከሆነ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ Parked Regen ወዲያውኑ ያስጀምሩ የሚሰራ ወይም የቆመ ማስጀመሪያን በ 1-2 ሰአታት ለማስጀመር በከባዱ ያሽከርክሩ የDEF ማጠራቀሚያዎን በDEF ፈሳሽ ይሙሉ እሺ Question Title * 6. ወደብ ላይ ተሰልፈው ሲጠብቁ እና የጭነት መኪናዎ በማይንቀሳቀስበት ጊዜ፣ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ ከ 3 ደቂቃዎች በኋላ ሞተርዎን ያጥፉ፡፡ ሞተርዎን ስለሚያደክምብዎ ሞተርዎን በፍፁም አያጥፉ፡፡ ሞተርዎን ከማጥፋትዎ በፊት 15 ደቂቃ ይቆዩ፡፡ እሺ Question Title * 7. የትኞቹን የሞተር ክፍሎች ላይ ነው DPF ተፅእኖ የሚያሳድረው?(ሊያስኬዱ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ) የነዳጅን ፍሰት የሚቆጣጠር መሳሪያ DEF ማጠራቀሚያ (EGR) የሞተር ጋዝ መመላለሻ ቱርቦቻርጀር እሺ Question Title * 8. DPF ብቃት ባለው ሜካኒክ በእጅ መፅዳት አለበት፡ የሞተር ችግሮች ሲጀምር ብቻ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በየሁለት ዓመቱ እሺ Question Title * 9. ንፁህ የነዳጅ የጭነት መኪና የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች: ጥቁር ወይም ሌላ ቀለም ሊሆን ይችላል በፍፁም አይለዩም ሁልጊዜ ጥቁር ናቸው እሺ Question Title * 10. ___________ሙቀት ይፈልጋል፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 11. በዳሽቦርድዎ ላይ ያሉትን መብራቶች ችላ የሚሉ ከሆነ፡ በሚቀጥለው ሰዓት ላይ በድጋሚ መሙላት ያስፈልጎታል ትንሽ ችግር ወደ ትልቅ ችግር ሊቀየር ይችላል ምንም ነገር አይፈጠርም-መብራቶቹ በመጨረሻ ይጠፋሉ እሺ Question Title * 12. ለParked Regen ምን ማድረግ ያስፈልግዎታል? ከሚቀልጥ ወይም ሊቃጠል ከሚችል ማንኛውም ነገር በመራቅ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያቁሙ ሹፌሩ መኪናውን በማቆም ማብሪያ ማጥፊያውን በመጫን እንደገና የማስነሳት ሂደት ይጫኑ የድንገተኛ ጊዜ ፍሬንዎን ያዘጋጁ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 13. ___________አመድ ለማስወገድ በእጅ መፀዳት አለበት፡፡ DEF ስርአት DPF ስርአት እሺ Question Title * 14. የጭነት መኪናዎ ከተለመደው የበለጠ ዘይት እየተጠቀመ ከሆነ፡ በአውራ ጎዳና ላይ ለ 20 ደቂቃ ሳያቆሙ ይንዱ የበለጠ ዘይት ይጨምሩ ያፈሰሱ ቦታዎችን በመፈለግ ያሰሩ እሺ Question Title * 15. ___________ማጠራቀሚያው ¼ ሙሉ መሆን አለበት፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 16. DPF ቢዘጋ ምን ሊፈጠር ይችላል? DEF Light ሊከፈት ይችላል ጎማው ሊተነፍስ ይችላል ሞተሩ ሊዘጋ ይችላል እሺ Question Title * 17. ፈሳሽዎን በምን ያህል ድግግሞሽ ነው የሚፈትሹት? በቀን ሁለት ጊዜ (ከስራ ቀንዎ በፊት እና በኋላ) በየሳምንቱ በቀን አንድ ጊዜ እሺ Question Title * 18. DPF ላይ ያሉት ሦስት ዋና ዋና የጥገና ጉዳዮች ምንድን ናቸው (ሦስት ይምረጡ) የጭስ ማውጫ መቀደድ የፈሳሽ (ዘይት እና ማቀዝቀዣ) ፍሳሽ DEF ፈሳሽ ማለቅ DPF ማጽዳት ከልክ በላይ ማሞቅ እሺ Question Title * 19. አንዳንድ የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች ሞተሩ እየሄደ ሳለ በማዳመጥ ሊለዩ ይችላሉ፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 20. DPF በሚያስፀዱበት ወይም በሚያስቀይሩበት ጊዜ ነጋዴውን ይህንን እንዲያደርግ መጠየቅ አለብዎ፡ ሲሊንደሩን SCR ይመርምሩ የማፅጃ ፎርሙንDPF ይሙሉ DEF ማስገቢያውን ይመርምሩ DOCን ይመርምሩ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ ተጠናቅቋል