ውጣ Clean Diesel የጭነት መኪና ስልጠና ፈተና ፈተና English Español Oromoo Soomaali Русский ਪੰਜਾਬੀ አማርኛ Question Title * 1. ወደብ ላይ ተሰልፈው ሲጠብቁ እና የጭነት መኪናዎ በማይንቀሳቀስበት ጊዜ፣ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ ሞተርዎን ስለሚያደክምብዎ ሞተርዎን በፍፁም አያጥፉ፡፡ ሞተርዎን ከማጥፋትዎ በፊት 15 ደቂቃ ይቆዩ፡፡ ከ 3 ደቂቃዎች በኋላ ሞተርዎን ያጥፉ፡፡ እሺ Question Title * 2. አንድ ሜካኒክ ሁልጊዜ አዲስ ወይም ንፁህ DPF ካስገባ በኋላ Parked Regen ማድረግ አለበት፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 3. DPF ላይ ያሉት ሦስት ዋና ዋና የጥገና ጉዳዮች ምንድን ናቸው (ሦስት ይምረጡ) ከልክ በላይ ማሞቅ DPF ማጽዳት DEF ፈሳሽ ማለቅ የጭስ ማውጫ መቀደድ የፈሳሽ (ዘይት እና ማቀዝቀዣ) ፍሳሽ እሺ Question Title * 4. የጭነት መኪናዎ Active Regen እንዲያደርግ ለመርዳት ምን ማድረግ ይችላሉ? በአውራ ጎዳና ላይ ያለማቆም ለ20 ደቂቃ ቢያንስ በሰዓት 50 ማይሎች ያሽከርክሩ በቀን ብዙ ጊዜ በአውራ ጎዳና ላይ ያሽከርክሩ የጭነት መኪናዎን ያቁሙ ነገር ግን ሞተሩን ያፍጥኑት እሺ Question Title * 5. ___________ሙቀት ይፈልጋል፡፡ DPF ስርአት DEF ስርአት እሺ Question Title * 6. ___________ማጠራቀሚያው ¼ ሙሉ መሆን አለበት፡፡ DEF ስርአት DPF ስርአት እሺ Question Title * 7. የትኞቹን የሞተር ክፍሎች ላይ ነው DPF ተፅእኖ የሚያሳድረው?(ሊያስኬዱ የሚችሉትን ሁሉ ይምረጡ) (EGR) የሞተር ጋዝ መመላለሻ የነዳጅን ፍሰት የሚቆጣጠር መሳሪያ ቱርቦቻርጀር DEF ማጠራቀሚያ እሺ Question Title * 8. ለParked Regen ምን ማድረግ ያስፈልግዎታል? ሹፌሩ መኪናውን በማቆም ማብሪያ ማጥፊያውን በመጫን እንደገና የማስነሳት ሂደት ይጫኑ የድንገተኛ ጊዜ ፍሬንዎን ያዘጋጁ ከሚቀልጥ ወይም ሊቃጠል ከሚችል ማንኛውም ነገር በመራቅ ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ ያቁሙ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 9. በዳሽቦርድዎ ላይ ያሉትን መብራቶች ችላ የሚሉ ከሆነ፡ ምንም ነገር አይፈጠርም-መብራቶቹ በመጨረሻ ይጠፋሉ በሚቀጥለው ሰዓት ላይ በድጋሚ መሙላት ያስፈልጎታል ትንሽ ችግር ወደ ትልቅ ችግር ሊቀየር ይችላል እሺ Question Title * 10. DPF ቢዘጋ ምን ሊፈጠር ይችላል? DEF Light ሊከፈት ይችላል ሞተሩ ሊዘጋ ይችላል ጎማው ሊተነፍስ ይችላል እሺ Question Title * 11. አንዳንድ የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች ሞተሩ እየሄደ ሳለ በማዳመጥ ሊለዩ ይችላሉ፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 12. ___________አመድ ለማስወገድ በእጅ መፀዳት አለበት፡፡ DEF ስርአት DPF ስርአት እሺ Question Title * 13. ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዘይቶች እስከሆኑ ድረስ ለመኪናዎ የተለያዩ ዘይቶችን በማቀላቀል መጠቀም ሞተርዎን አይጎዳም፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 14. ምንም እንኳን የችግሩ ምክንያት በሞተሩ ሌላ ክፍል ቢሆንም አብዛኛውን ጊዜ DPF ችግሩን ለማሳየት የመጀመሪያው የሞተር ክፍል ነው፡፡ እውነት ሀሰት እሺ Question Title * 15. DPF መብራትዎ ብልጭ ብልጭ የሚል ከሆነ ይህን ማድረግ አለብዎ፡ Parked Regen ወዲያውኑ ያስጀምሩ የDEF ማጠራቀሚያዎን በDEF ፈሳሽ ይሙሉ የሚሰራ ወይም የቆመ ማስጀመሪያን በ 1-2 ሰአታት ለማስጀመር በከባዱ ያሽከርክሩ እሺ Question Title * 16. የጭነት መኪናዎ ከተለመደው የበለጠ ዘይት እየተጠቀመ ከሆነ፡ ያፈሰሱ ቦታዎችን በመፈለግ ያሰሩ የበለጠ ዘይት ይጨምሩ በአውራ ጎዳና ላይ ለ 20 ደቂቃ ሳያቆሙ ይንዱ እሺ Question Title * 17. ንፁህ የነዳጅ የጭነት መኪና የጭስ ማውጫ ቀዳዳዎች: ሁልጊዜ ጥቁር ናቸው ጥቁር ወይም ሌላ ቀለም ሊሆን ይችላል በፍፁም አይለዩም እሺ Question Title * 18. DPF ብቃት ባለው ሜካኒክ በእጅ መፅዳት አለበት፡ የሞተር ችግሮች ሲጀምር ብቻ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ በየሁለት ዓመቱ እሺ Question Title * 19. DPF በሚያስፀዱበት ወይም በሚያስቀይሩበት ጊዜ ነጋዴውን ይህንን እንዲያደርግ መጠየቅ አለብዎ፡ ሲሊንደሩን SCR ይመርምሩ የማፅጃ ፎርሙንDPF ይሙሉ DEF ማስገቢያውን ይመርምሩ DOCን ይመርምሩ ከላይ ያሉት ሁሉም እሺ Question Title * 20. ፈሳሽዎን በምን ያህል ድግግሞሽ ነው የሚፈትሹት? በየሳምንቱ በቀን ሁለት ጊዜ (ከስራ ቀንዎ በፊት እና በኋላ) በቀን አንድ ጊዜ እሺ ተጠናቅቋል